በባቄላ ለየት ያለ ጤናማ ፕሮቲን ያለው የሰላጣ አሰራር
Автор: EthioTastyFood
Загружено: 2022-07-06
Просмотров: 4156
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
ሰላጣውን ለመስራት የተጠቀምኳቸው
ባቄላ (ተዘፍዝፎ የተቀቀለ)
ሽንኩርት
ቲማቲም
ቃርያ
ኩከንበር (ኪያር)
ሰላንችሮ (የድንብላል ቅጠል)
ዘይት
ቁንዶ በርበሬ
ጨው
#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia #የባቄላሰላጣ #ሰላጣ #ባቄላ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: