Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

በ 0 ብር ካፒታል አዲስ አበባ ውስጥ ስራ መጀመር ይቻላል? (Miki Star Vs Nefmatos) challenge

Автор: Nefmatos

Загружено: 2025-12-25

Просмотров: 18781

Описание:

Miki star እና Nefmatos በ0$ ካፒታል አዲስ አበባ ውስጥ ስራ ለመስራት የሚያደርጉት ትንቅንቅ የሚያሳይ ቪዲዮ ሲሆን ከጥኋት 3:00 እስከ ማታ 1:00 ሰዓት ደግሞ ለውድድሩ የተሰጣቸው ጊዜ ነበር miki star የቢራ ሳጥን የደረደረ ሲሆን 40 ብር ተከፍሎታል Nefmatos ደግሞ የመጀመሪያ ስራውን ጫማ ማደሻ ውስጥ የሰራ ሲሆን 20 ብር ተከፍሎታል Miki star ሁለተኛ ስራውን ከ play stor app ውርዶ 30 ብር የተከፈለው ሲሆን nefmatos ደግሞ ሁለተኛ ስራውን ጅም ቤት ያፀዳ ሲሆን 50 ብር ተከፍሎታል miki star የመጨረሻ ስራው የወንዶች ፀጉር ቤት ያፀዳ ሲሆን 200 ብር ተከፍሎታል nefmatos ደግሞ የመጨረሻ ስራውን ታክሲ ረዳትነት የሰራ ሲሆን 100 ብር ተከፍሎታል በአጠቃላይ miki star 270 ብር የሰራ ሲሆን nefmatos ድግሞ 170 ብር ሰርቷል ነገር ግን የውድድሩ ህግ ላይ የቀን ወጪያቸው በራሳቸው የሚሸፈን በመሆኑ miki star 200 ብር አጥፍቶ በ 70 ብር ተመልሷል nefmatos ደግሞ 45 ብር አጥፍቶ በ125 ብር አሸናፊ ሆኗል



This video shows the struggle between Miki Star and Nefmatos as they try to find work in Addis Ababa with $0 starting capital. The time allotted for the competition was from 9:00 AM to 7:00 PM.
Miki Star stacked beer crates for his first job and was paid 40 Birr. Nefmatos did his first job in a shoe repair shop and was paid 20 Birr. For his second job, Miki Star earned 30 Birr by downloading an app from the Play Store, while Nefmatos cleaned a gym for his second job and was paid 50 Birr. For his final job, Miki Star cleaned a barbershop and was paid 200 Birr. Nefmatos did his final job as a taxi assistant and was paid 100 Birr.
In total, Miki Star earned 270 Birr, while Nefmatos earned 170 Birr. However, since the rules of the competition required them to cover their own daily expenses, Miki Star spent 200 Birr and was left with 70 Birr. Nefmatos spent 45 Birr and became the winner by returning with 125 Birr

በ 0 ብር ካፒታል አዲስ አበባ ውስጥ ስራ መጀመር ይቻላል? (Miki Star Vs Nefmatos) challenge

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የቤት ኪራይ ልዩነት 500 ብር  Vs 1,786,000 ብር

የቤት ኪራይ ልዩነት 500 ብር Vs 1,786,000 ብር

የ ሀዘኔ ለሊት የደስታዬ ቀን ዋዜማ ናት / AWRA.

የ ሀዘኔ ለሊት የደስታዬ ቀን ዋዜማ ናት / AWRA.

ፀዴ ውሎ ከ በረከት ጋር አብረን ዋልን @beki4kilo720

ፀዴ ውሎ ከ በረከት ጋር አብረን ዋልን @beki4kilo720

በመቶ ብር  መኖር ይቻላል ? ሞከርኩት | ቁርስ፣ምሳ፣መክሰስ፣እራት በላሁበት

በመቶ ብር መኖር ይቻላል ? ሞከርኩት | ቁርስ፣ምሳ፣መክሰስ፣እራት በላሁበት

Xaafad mise Degmo || Nairobi Degmoyin ma ledahay ?

Xaafad mise Degmo || Nairobi Degmoyin ma ledahay ?

የአንኮበር መድኃኔዓለም ተአምር! #ortodoxtewahedo #comedianeshetu #donkeyyoutube #መድኃኒዓለም #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ

የአንኮበር መድኃኔዓለም ተአምር! #ortodoxtewahedo #comedianeshetu #donkeyyoutube #መድኃኒዓለም #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ

ጋስት ሞል ( Gast mall ) ሙሉውን አየነው 🔥 | Addis Ababa vlog 2023

ጋስት ሞል ( Gast mall ) ሙሉውን አየነው 🔥 | Addis Ababa vlog 2023

ሮናልዶ ከ በረኛዉ ሮቦት ጋር የነበረ ቆይታ / Ronaldo vs My Unbeatable Goalie Robot

ሮናልዶ ከ በረኛዉ ሮቦት ጋር የነበረ ቆይታ / Ronaldo vs My Unbeatable Goalie Robot

ልጆቹን አሳድገው ላውሬ ይሰጣሉ ከዚ ማምለጥ አይታሰብም ነበር  ... #የፊልምታሪክ

ልጆቹን አሳድገው ላውሬ ይሰጣሉ ከዚ ማምለጥ አይታሰብም ነበር ... #የፊልምታሪክ

🛑የትም ያልተቀለዱ የናቷ ሽንት አስጨራሽ  ቀልዶች 😂ላለ መሳቅ ይሞክሩ //ETHIOPIAN FUNNY TIKTOK VIDEOS//@yonitubereaction

🛑የትም ያልተቀለዱ የናቷ ሽንት አስጨራሽ ቀልዶች 😂ላለ መሳቅ ይሞክሩ //ETHIOPIAN FUNNY TIKTOK VIDEOS//@yonitubereaction

Friday 90s Vs My G ምግብ ውድድር!

Friday 90s Vs My G ምግብ ውድድር!

የወርቅ በትሩን ቀሙት እሱም 500 አመት ጠበቃቸዉ | kungfu short amharic film

የወርቅ በትሩን ቀሙት እሱም 500 አመት ጠበቃቸዉ | kungfu short amharic film

ድርጅቴን ከመዝጋት ለጥቂት ተረፍኩ!! #dinklijoch #donkeyyoutube #comedianeshetu #eshetumelese #yeandsewhiwot

ድርጅቴን ከመዝጋት ለጥቂት ተረፍኩ!! #dinklijoch #donkeyyoutube #comedianeshetu #eshetumelese #yeandsewhiwot

ሀሮንን prank አረኩት!!!

ሀሮንን prank አረኩት!!!

ኑ የኳስ ይወቴን ላሳያቸው 🥰  mesud nesro football vlog

ኑ የኳስ ይወቴን ላሳያቸው 🥰 mesud nesro football vlog

አልዓዛር ሙሉ ፊልም - Alazar Full Ethiopian Movie 2025

አልዓዛር ሙሉ ፊልም - Alazar Full Ethiopian Movie 2025

Они унизили уборщика — и поплатились за это | Розыгрыш в спортзале от Анатолия № 57

Они унизили уборщика — и поплатились за это | Розыгрыш в спортзале от Анатолия № 57

የመጨረሻ ቪዲዮ ከሚካኤላ እና ሳምሶን ጋር 🎁

የመጨረሻ ቪዲዮ ከሚካኤላ እና ሳምሶን ጋር 🎁

ከሌላ ፕላኔት መቶ ምድርን ታደጋት| የፊልም ታሪክ ባጭሩ

ከሌላ ፕላኔት መቶ ምድርን ታደጋት| የፊልም ታሪክ ባጭሩ

🛑 አለመሳቅ አይቻልም! // አዳዲስ የቲክቶክ ቪድዮዎች 2017 //  New Ethiopian Tiktok Compilation 2024 🇪🇹

🛑 አለመሳቅ አይቻልም! // አዳዲስ የቲክቶክ ቪድዮዎች 2017 // New Ethiopian Tiktok Compilation 2024 🇪🇹

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]