"በጥምቀት የታየው አስደናቂ ትይንት" "ይህንን ሳያዩ እንዳያልፉ!"ዛሬ በአዲስ አበባ ተአምር የሆነ ከተራ በዓል
Автор: Aba Media አባ ሚዲያ
Загружено: 2026-01-18
Просмотров: 68
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! 🇪🇹✨
በዚህ ቪዲዮ በዓለም ቅርስነት የተመዘገበውንና በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የኢትዮጵያ የጥምቀት በዓል አከባበር ይዘንላችሁ ቀርበናል። ከከተራ ጀምሮ ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባህር ሲወርዱ፣ በካህናት ዝማሬና በምእመናን ሆታ የታጀበውን ማራኪ ትይንት አብረን እንከታተላለን።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
የከተራ በዓል ስነ-ስርዓት
የታቦታት ጉዞና የባህር ላይ ጸሎት
የጥምቀት መዝሙሮችና ልዩ ልዩ ባህላዊ ትይንቶች ይገኛሉ።
ቪዲዮውን ከወደዱት Like ማድረጉን፣ ለሌሎችም እንዲደርስ Share ማድረጉን እንዲሁም ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን።
መልካም በዓል!
#ጥምቀት #ኢትዮጵያ #Timket #Ethiopia #Orthodox #Gondar #AddisAbaba #Culture #TravelEthiopia
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: