የቆምክባት ምድር የተቀደሰች ናት (ኢያ ፭፥፩-፲፭) - ድንቅ ትምህርት በመምህር ዳቆን ዘላለም ታየ | Memher Diakon Zelalem Taye
Автор: ሐመረ ሰማዕት ሚዲያ HAMER SMATE MEDIA
Загружено: 2025-12-22
Просмотров: 101
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
የእግዚአብሔር ቃል ለነፍሳችን ምግብ፣ ለሕይወታችን ብርሃን ነው። በዚህ ቪዲዮ መምህር ዳቆን ዘላለም ታየ "የቆምክባት ምድር የተቀደሰች ናት" (ኢያሱ ፭፥፩-፲፭) በሚል ኃይለ ቃል እጅግ ጥልቅና አስተማሪ የሆነውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትምህርት ያቀርቡልናል።
ይህ ትምህርት መንፈሳዊ ሕይወታችንን እንዴት መምራት እንዳለብንና የእግዚአብሔርን ቅድስና እንዴት መረዳት እንደምንችል የሚያስረዳ ነው። ቪዲዮውን አይተው ለሌሎችም እንዲደርስ ሰብስክራይብ (Subscribe)፣ ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ የቃል ኪዳኑ ተካፋይ ይሁኑ።
In English:
In the name of the Father, the Son, and the Holy Spirit, Amen.
The Word of God is food for our soul and light for our path. In this video, Memher Diakon Zelalem Taye delivers a profound and inspiring teaching based on the scripture: "The place where you are standing is holy" (Joshua 5:1-15).
Explore the spiritual depths of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church teachings and learn about the holiness of God and our spiritual journey. Watch, be blessed, and share this divine word with others. Don't forget to Subscribe, Like, and Share!
#EthiopianOrthodox #መምህር_ዘላለም_ታየ #Tewahedo #ስብከት #OrthodoxSermon #ኢያሱ5 #HolyGround #Ethiopia #ZelalemTaye #EOTC #መንፈሳዊ_ትምህርት #ተዋሕዶ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: