በመናገር መሞት እና መዳን አለ || Manyazewal Eshetu Podcat Ep.78 || Meron Tilahu
Автор: Manyazewal Eshetu
Загружено: 2024-12-22
Просмотров: 44362
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሰባ ስምንተኛ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ
ከሜሮን ጥላሁን ጋር ስለቃል ሀይል ይውያያል::ቃል ምን ማለት ነው? እንዴት ልንጠቀመው እንችላለን?
መልካም ቆይታ::
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: