ትዳርን ውብ የሚያደርገው ነገር || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.63 || Tsegaye Assefa ||
Автор: Manyazewal Eshetu
Загружено: 2024-10-17
Просмотров: 88576
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ ስልሳ ሶስተኛው ክፍል ማንያዘዋልእሸቱ ከትዳር አኣካሪ ፀጋዬ ጋር ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::
የፀጋዬ የዩቱብ ቻነል
👇👇👇👇👇👇
@MelhkMediaOfficial
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: