Скачать
ልዩ Liyu
Автор: illasha fekadu
Загружено: 2025-05-08
Просмотров: 9457
Описание:
ልዩ Liyu: Track 08 of the live recorded gospel album “Silante”.
አንተ
ልዩ ነህ
ልዩ ነህ 3x
ጌታ
ልዩ ነህ
ልዩ ነህ 3x
የነገስታቱ ንጉስ
የጌቶቹ ጌታ
በፍጥረትህ እጅ ተያዝህ
ታስረህ እኔ ልፈታ
የህይወት ምንጭ የሆንኸው
የሁሉ አለኝታ
እኔ ፅድቅህን እንድወስድ
በኃጢአቴ ተንገላታህ
አንተ
ልዩ ነህ
ልዩ ነህ 3x
ጌታ
ልዩ ነህ
ልዩ ነህ 3x
አንተ ልዩ ልዩ ልዩ ነህ
ንፁሁ የእግዚአብሄር በግ
አብ በፅድቅህ የረካ
ከቅርበት በላይ ቀረብኸኝ
ፍጡር አምላኩን ነካ
በአንተ በሰማይ ሥፍራ
ሁሉንም ሰጠኸኝ
አባትህ በዚህ ከበረ
ልጁ ልጅ ስታደርገኝ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: