Ethiopia | የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከላከያ መንገዶች - Marburg Virus Prevention
Автор: ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Загружено: 2025-11-22
Просмотров: 39265
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከላከያ መንገዶች
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ያልተለመደ ነገር ግን ከባድ የደም መፍሰስ፣ ትኩሳት፣ ከባድ ሕመም እና ሞትን የሚያስከትል በሽታ ነው።
ለማርበርግ ምንም ዓይነት ሕክምና ወይም ክትባት የለም።
ያለ ምልክት ከ 2 - 21 ቀናት ሊቆይ ይችላል። (INCUBATION PERIOD)
የጤና ሚኒስቴር፡ ህዳር 12፣ 2018 ዓ.ም አጠቃላይ
8 በበሽታው የተያዙ ሰዎች
4 ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች
4 በህክምና ያሉ ሰዎች
#ማርበርግ #ቫይረስ #ethiopia
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: