ሶዞ አኮስቲክ ባንድ - እውነት || SOZO Acoustic Band - Ewunet (Official Audio)
Автор: Senfam Music
Загружено: 2025-06-25
Просмотров: 4003
Lyrics:
እውነት
በችሎት ፊት ቀረበ ተከሶ እውነት በሐሰት
ፍርድን ሊሰሙ ቆሙ አላዋቂዎች ሸንጎ ፊት
ከሳሾች ሚከሱበት ቢያጡ እውነትን በወንጀል
ጠሩኝ እንድሆን ምሥክር በ'ነሱ በሐሰት ወንበር፡፡
አዬ ተከሳሽ ቆሟል
ምሥክር አቶ ዝም ብሏል
እንዴት ሚያስጨንቅ ግፍ ነው
እውነትን በምን ልወንጅለው፡፡
ኅሊናዬ ፈራ ተሰማኝ ልቤን ወቀሣ
አውነት ላይ ጨክኜ እንዴት እጆቼን ላንሣ።
ኅሊናዬ ፈራ ተሰማኝ ልቤን ወቀሣ
አውነት ላይ ጨክኜ እንዴት እጆቼን ላንሣ።
ሐሰተኞች ቆመው እውነት ሊፈርዱ ተነሡ
ምንም ቢወስኑ ፍርዱ ባሰባቸው በ'ነሱ፡፡
አሄ አቤት አቺ ዓለም
ፍርዷ የቀና አይደለም
ዳኛው ሸንጎ ተቀምጦ
ያልፋል እውነት ላይ ፈርዶ፡፡
ሐሰት ሊፈርድ ወጣ ዕጣው
ንጹሕ ዳኛን ዳኛ ቀጣው፡፡
አሄ አቤት አቺ ዓለም
ፍርዷ የቀና አይደለም
አሄ አቤት አቺ ዓለም
ፍርዷ የቀና አይደለም
ዳኛው ሸንጎ ተቀምጦ
ያልፋል እውነት ላይ ፈርዶ፡፡
እውነት!
እውነት!
እውነት!
እውነት!
© Senfam Production publishing
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: