ትከሻዬን አስፋ፥ ችዬ እንድሸከመው Piano Instrumental
Автор: Abraham Tesfaye
Загружено: 2024-10-26
Просмотров: 294
ከትንሽነቴ ሰልፍ ይበዛብኛል
እንቅፋቱ በዝቶ ያቆሳስለኛል
እፎይ የምልበት የእረፍቴ ሰዓት
[ ለአይኔ አይታየኝም ለአዕላፍ ቀናት ] ×2
ጌታ ሆይ ምክንያቱን አላውቅም
መስቀሌ ብዙ ነው
[ ትከሻዬን አስፋ ችዬ እንድሸከመው ] ×2
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: