Abba Dawit's song: Zemetayen, የአባ ዳዊት ውብሸት መዝሙር፡ ዝምታዬን
Автор: Abba Dawit Wubishet - አባ ዳዊት ውብሸት
Загружено: 2022-03-21
Просмотров: 4158
Abba Dawit's song: Zemetayen, የአባ ዳዊት ውብሸት መዝሙር፡ ዝምታዬን
ሉቃስ 10፡38
Lyrics, የመዝሙር ግጥም
ዝምታዬን ጌታ ፈለከው/ወደድከው
ቃልህን የሚሰማ ሆኖ አገኘኸው
ውስጤን የሚረብሽ ሰላም የሚነሳኝ
በፊቴ የሚነበብ ብዙ እንዳስጨነቀኝ
ማርታ ማርታ ብለህ ይህንን ታዝበህ
ዝምታን ጠቆምከኝ አንድ እርሱ ነው ብለህ(2ቴ)
የልብ ወዳጅ ሆነህ መጣህ ልትጎበኘኝ
ጊዜህን ሰጥተኸኝ እንዴት ነህ ልትለኝ
ከጭንቀቴ በቀር እኔን ባታገኘኝ
ዝምታን ሰጥተኸኝ ወደአንተ አቀረብከኝ(2ቴ)
ለካ የቀረብከው የሚታይህ ፊቴ
ሸክም አልባ ሳይሆን ነው ከነ ቀንበሬ
በዚህ ሁሉ ውጥረት እንዳውቀ መኖርህን
ዝምታን አሳየኝ ሚሞላ የልብን(2ቴ)
ምንም የማይወስደው ከልብ የሚቀረውን
መምረጥን አሳየኝ ያ የተሻለውን
ተመስጬ እንድኖር በማሰብ አንተን
ዝምታን ሸልመኝ የሚሆነኝ ፍቱን(2ቴ)
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: