Dereje Kebede "ጌታን አመልካለሁ"🎸💖🙏🏾😇👏🏽😍
Автор: እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።
Загружено: 2020-08-09
Просмотров: 674
Dereje Kebede "ጌታን አመልካለሁ"
ጌታን አመልካለሁ /2/
ከሱ ጋር ለመኖር
ጉዞ ጀምሬአለሁ /2/
በጽዮን ሀገሬ አብሬው ለመኖር
ጉዞ ጀምሬአለሁ ወደ ቅድስት ሀገር
ወደ ቅድስት ሀገር
ተስፋን ተሞልቼ ከጌታ ልገናንኝ
ስንቄን ተሸክሜ በጎዳና ላይ ነኝ
በጎዳና ላይ ነኝ
ጌታን አመልካለሁ /2/
ከሱ ጋር ለመኖር
ጉዞ ጀምሬአለሁ /2/
አቀበት በዛብኝ ብዬ አልመለስም
በልቤ ካለችው ከጽዮን አልቀርም
ከጽዮን አልቀርም
በቀንም በሌትም እሷን እያሰብኩኝ
በትጋት እጓዛለሁ ርስቴን እንዳገኝ
እርስቴን እንዳገኝ
ጌታን አመልካለሁ /2/
ከሱ ጋር ለመኖር
ጉዞ ጀምሬአለሁ /2/
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: