አድኅነነ ለስምከ -እግዚኦ ሰማዕነ ምዕራፍ መወድስ ተክሌ ዝማሜ ~ በአፈ ሊቅ ሞገስ ሥዩም
Автор: DSKM EOTC
Загружено: 2025-03-02
Просмотров: 251
በአሁኑ ሰዓት መጥፋት ላይ የሚገኘው የጥንቱ የደብረ ታቦር ተክሌ አቋቋም በሰሜን አሜሪካ በቀዳሚነት ያሰሙት፤
የክቡር መልአከ ገነት ጥሩነህ ጌታሁን ስመ ጥር ደቀ መዝሙር የታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያም ፍሬ የሆኑት
አንጋፋው አፈ ሊቅ (ሊቀ መዘምራን) ሞገስ ሥዩም፤ ከቅዱስ ያሬድ የጾመ ድጓ ምስጋና ክፍል የሚገኘው የሰንበት መዝሙር ምዕራፍ መወድስና ስብሐተ ነግህ ቃለ እግዚአብሔር በተክሌ አቋቋም ያቀርቡልናል።
Join this channel to get access to perks:
/ @dskmeotc21
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: