‘’ሚስቴን እሷ ሳታውቅ ፈትኛት ነው ያገባኋት... በህንድ ጥሎሽ የምትጥለው ሴቷ ናት'' ህንዳዊው ኢንቨስተር ወጣት//20-30//
Автор: ebstv worldwide
Загружено: 2024-11-20
Просмотров: 168146
Meet Bharat Barani Born to Indian parents, Bharat moved to Ethiopia at the age of 8. Fluent in Amharic, he’s worked in various roles throughout the country. Watch as he shares his unique journey and experiences in Ethiopia!
ባህራት ባራኒ ይባላል በእናቱም በአባቱም ህንዳዊ ሲሆን ከ8 አመቱ ጀምሮ በኢትዮጵያ ቆይቷል አማረኛም አቀላጥፎ ይናገራል እንዲሁም በኢትዮጵያ የተለያዩ ስራዎችን ሰርቷል በአሁን ሰአትም በህንድ ለሚታከሙ ኢትዮጵያውያን አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ከፍቶ እያስተዳደረ ይገኛል ከዚህ ወጣት ጋር ስለ ስራውና ህይወቱ ቆይታ ተደርጎበታል ።
The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: