Nu Canada 🇨🇦 ኑ ካናዳ

Heyyy ወደ Nu Canada ቻናል እንኳን በደህና መጣችሁ። Glad to have you here!

በዚህ ቻናል ከካናዳ ቪዛ እና ኢሚግሬሽን ጋር በተገናኘ ስለ ሁሉም ነገር እናወራለን። በስራ፣ በትምህርት፣ በቋሚ መኖሪያነት ወደ ካናዳ እንድትመጡ የሚያግዙ ምክሮችን እንዲሁም በየጊዜው አዳዲስ መረጃዎችን እና ዜናዎችን እዚህ ታገኛላችሁ

So ሰብስክራይብ አድርጉ, እና join the family :))