Скачать
በተለያዩ ስራዎች ወደ ካናዳ በቋሚ ቪዛ የሚወስደው የካናዳ ኤክስፕረስ ኢንትሪ ባጭሩ
Автор: Nu Canada 🇨🇦 ኑ ካናዳ
Загружено: 2023-12-01
Просмотров: 845
Описание:
Hey guys, እንዴት ናችሁ? 🤗
በየሁለት ሳምንቱ አመልካቾች ወደ ካናዳ በቋሚነት እንዲሰደዱ የሚጋበዙበትን የካናዳ ኤክስፕረስ ኢንትሪ ለመረዳት ዛሬ ማየት ያለብንን ብቸኛ ቪዲዮ ይዤ መጥቻለሁ። ጥያቄ ካላችሁ comment below 💕
ኤክስፕረስ ኢንትሪ በቋሚነት ወደ ካናዳ ለመሄድ የሚያስችለን የካናዳ ቪዛ ስርዓት ሲሆን በጣም ፍጣንና ታዋቂ የኢሚግሬሽን መንገድ ነው. ይህ ቪዲዮ ደግሞ ስለ ፕሮግራሙ ማወቅ ያለብንን ሁሉ ከ 30 ደቂቃዎች በታች ያብራራራል።በቪዲዮው ውስጥ የጠቀስኩት ሁሉም links ከዚህ በታች ናቸው. Enjoy :)
Eligibility link - https://www.canada.ca/en/immigration-...
CRS Calculator link - https://moving2canada.com/immigration...
IRCC link - https://www.canada.ca/en/immigration-...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: