Amakari - አማካሪ

አማካሪ በጤናው ዘርፍ እውቀትና ልምድ ባላቸው የህክምና ባለሞያዎች የማማከር አገልግሎት ይሰጣል
አገልግሎቶቻችን በተለያዩ አማራጮች ማለትም
• በቀጥታ ወደ 7617 በመደወል
• በተጨማሪም በባለሞያዎቻችን እንዲመለስሎት የሚፈልጉትን ማንኛውም አይነት ጥያቄ ድህረገጻችን(www.amakaridoctors.com) በቀጥታ ለባለሞያዎች ማድረስ ይችላሉ