Smart 4 Ethiopia
እንኳን ወደ Smart4Ethiopia Official Channel በሰላም መጡ!
ድርጅታችን Smart4Ethiopia Trading PLC በዋናነት በ 4 መሰረታዊ ዘርፎች ላይ የተሰማራ አገልግሎት ሰጭ የንግድ ድርጅት ሲሆን፣ እነሱም
1- Training & Consultancy
2- Technologies and promotion
3- Properties
4- Travel & Event ናቸው።
ውድ ቤተሰቦቻችን ከላይ በተጠቀሱት የአገልግሎት ዘርፎች ላይ እንድናገለግላችሁ የምትፈልጉ ከሆነ በሚቀርባችሁ ቅ/ፍ ቢሯችን ብቅ ብትሉ አሊያም ብትደውሉልን ምላሻችን ፈጣን ነው።
በተጨማሪም ከእኛ ጋር አብራችሁ ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ ሁሉ ብትቀላቀሉን በጣም ደስተኞች መሆናችንን ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን።
አድራሻዎቻችን
📌አድስ አበባ - ላምበረት ከማዕድን ሚኒስቴር አለፍ ብሎ ኩል ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
📌ደሴ - ፒያሳ ሰይድ ያሲን ህንፃ 8ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።
ለተጨማሪ መረጃ ገፆቻችንን ይጎብኙ!
ግልፅ አላማ መኖር / Goal Setting
በተመጣጣኝ ዋጋ ምቹ የመኖሪያ ቤት
በተመጣጣኝ ዋጋ ምቹ የመኖሪያ ቤት
Part 1| የኢንተርፕርነርሽፕ ትርጉሞች?
ስድስት (6) የስልጠናው አተገባበር ዘዴዎች
ማሠልጠኛችን በአካል ከሚሠጠው በተጨማሪ ባሉበት ሁነው ማሠልጠን ጀምረናል!
የጥንቃቄ መልክት /Safety Reminder
ኑ እናሰልጥናችሁ#ethiopia #digitalmarketing #digital #training #dessie#
የንግድ ሱቆች
ከዘመን ጋር ፈጥነው እኩል ለመራመድ፣ለሥራ ፈጠራ - ለስኬታማ ንግድ ፣ስማርት አለልዎት - በሁሉ ሚወደድ !
Smart ስልክ ይዞ መቸገር አስቤዛ ይዞ እንደመራብ ይቆጠራል
በነፋሻማዋ አያት 49 100% ጥንቅቅ ብለው ያለቁ ባለ 2 መኝታ 114 እና 126 ካሬ እና ባለ 3 መኝታ 157 ካሬ የመኖሪያ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆች
የንግድ ሱቆች ይፈልጋሉ?
በኢትዮጵያ ውስጥ የሪል እስቴት ገበያ በጣም እያደገ እንደሆነ አስተውላችኋል?
ስለምትሄድበት መንገድ ማወቅ ከፈለግክ የሚመለሱትን ጠይቃቸዉ ተብሎአልና እኔም የሄድኩበትን በማካፈል ጉዟችሁን ያቀልላችኋል ሰአዳ አበራ (Seada Abera)
ሪል እስቴት ለመግዛት ወይም ሪል እስቴት ላይ ኢንቨስት ለማድረግ ካሰቡ እነዚህን ነገሮች ቀድመዉ ይወቁ
የኢትዮጵያ ፓስፖርት ለማዉጣት ምን ያስፈልጋል? Requirements to get Ethiopian passport?
የSmart for Ethiopia Trading PLC መስራች እና ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሳዳም እንድሪስን ይተዋወቋቸዉ ( Sadam Endris)