Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ከዘመን ጋር ፈጥነው እኩል ለመራመድ፣ለሥራ ፈጠራ - ለስኬታማ ንግድ ፣ስማርት አለልዎት - በሁሉ ሚወደድ !

Автор: Smart 4 Ethiopia

Загружено: 2025-07-22

Просмотров: 140

Описание:

ከደሴ ከተማ ሥራና ስልጠና መምሪያ ሙሉ እውቅና ያለው፣ለከተማችን ደሴም በድጅታል ማርኬቲንግ ኤንድ ኢኮሜርስ ሰርቪስ ስልጠና ዘርፍ ብቸኛውና የመጀመሪያ የሆነው ስማርት የቢዝነስና ቴክኖሎጂ ማሰልጠኛ ተቋም፡፡

ሥራ አጥተው ተማረው፣ ወይ ምን ልስራ ብለው፣ ንግድ ለማስፋፋት አስበው፣ ብቻ በህይወትዎ አስደሳች ለውጥ ለማየት ተመኝተው ዳገት ከሆነብዎት መፍትሄው ስማርት መሆኑን ስንነግርዎት እርግጠኛ ሆነን ነው፡፡

በሀገር ውስጥና በውጭ አገር የተለያዩ ትምህርቶችንና ልምዶችን በቀሰሙ፣ በተለያዩ ዩኒቨርስቲና ኮሌጆች ከፍ ያለ እውቀት ባካበቱ መምህራኖች ባለቤትነት የተመሰረተውና በማስተማር ብቃታቸው አንቱ የተባሉ ስመ ጥር ምሁራንን አሰባስቦ ወደ ሥራ የገባው ስማርት የቢዝነስና ቴክኖሎጂ ማሰልጠኛ ተቋም እውቅና ባገኜበት በድጅታል ማርኬቲንግ ኤንድ ኢኮሜርስ ሰርቪስ አጫጭር የስልጠና ዘርፍ
✅ E-commerce strategy Development
✅ Developing a Digital Marketing Plan
✅ E-commerce Marketing Design
✅ Social media marketing
✅ Branding and advertisement
✅ E- marketing communication
✅ Online customer support   እናሰለጥንዎታለን !

በተጨማሪም በስራ ፈጠራና ስኬታማ የንግድ ስራ ስልጠና ዘርፍ :-
✅ የሥራ ፈጠራ ጥበብ፣
✅ የርዕይ አቀራረጽ፣
✅ የፕሮጀክት ቀረጻና አመራር፣
✅ የሰው ሀይል አስተዳደር አመራር፣
✅ የገንዘብ አያያዝና የሂሳብ አሰራር፣
✅ የገበያ ጥናትና አመራር፣
✅ የቢዝነስ እቅድና ዝግጅት፣
✅ የደንበኞች አያያዝ፣
✅ የጊዜ አጠቃቀም፣
✅ የቢዝነስ አመራርና አስተዳደር፣
✅ ሠላማዊና ማህበራዊ ግንኙነት ትስስርና ✅ መሰረታዊ የቴክኖሎጅ ክህሎት ስልጠናን በልዩ አደረጃጀት በመረጡት ቀንና ሠዓት የሚሰለጥኑበት - ስማርት !

ዓላማችን የላቀ፣ ስኬታማ፣ ስራ ፈጣሪ ብቃትና ባህሪን እንዲላበሱ በማድረግ ስራ አጦች ሥራ እንዲፈጥሩና በሥራ ላይ ያሉትን ወደ ላቀ ስኬት እንዲሸጋገሩ ማስቻል ነው።
ከማሰልጠን ባለፈ በተግባር የክትትልና ድጋፍ ስርዓት መዘርጋታችንና በከተማችን ደሴ ዘመኑን በዋጀ በዲጅታል ማርኬቲንግ ኤንድ ኢኮሜርስ ስልጠና ዘርፍ ብቸኛ እና የመጀመሪያ መሆናችን ተመራጭና ልዩ  ያደርገናል።

አደራሻችን ፡- ደሴ - ፒያሳ ሰይድ ያሲን ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502
ለበለጠ መረጃ በ 09 04 78 78 78 ወይም በ 033 312 66 84 ይደውሉ  

ስማርት የቢዝነስና ቴክኖሎጂ ማሰልጠኛ ተቋም


👍በኦላይን ለመመዝገብ ከፈለጉም ይሄን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ 👉  https://smart4ethiopia.com/Registration/
 
♾♾🏛ለበለጠ መረጃ
✨ 09 04 78 78 78 | 033 312 66 84
🌎 www.smart4ethiopia.com

የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ጆይን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
Telegram | https://t.me/SmartTrainingInstitute
Facebook |   / smarttraininginstitutes4et  
WhatsApp | https://whatsapp.com/channel/0029VakV...
Instagram | https://www.instagram.com/smart_4_eth...
TikTok | tiktok.com/@smart4ethiopia
YouTube |    / @smart4ethiopia  

📱  የቢሮ አድራሻዎቻችን
📌አድስ አበባ - ላምበረት ከማዕድን ሚኒስቴር አለፍ ብሎ ኩል ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
📌ደሴ - ፒያሳ ሰይድ ያሲን ህንፃ 5ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል


#Smarttraininginstitute   #Smart4Ethiopia
#digitalmarketing #ecommerce #WebDevelopment #webdesign #webdevelopmentcompany #digitalmarketingagency #Ethiopia #addisababa #digitalsolutions #DigitalTraining

ከዘመን ጋር ፈጥነው እኩል ለመራመድ፣ለሥራ ፈጠራ - ለስኬታማ ንግድ ፣ስማርት አለልዎት - በሁሉ ሚወደድ !

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Расслабляющая музыка, исцеляющая от стресса, беспокойства и депрессивных состояний, исцеляет #19

Расслабляющая музыка, исцеляющая от стресса, беспокойства и депрессивных состояний, исцеляет #19

ግብጽ  ያሳበደው  የውጭ ጉዳይ መግለጫ! kings of Abbay

ግብጽ ያሳበደው የውጭ ጉዳይ መግለጫ! kings of Abbay

ግልፅ አላማ መኖር / Goal Setting

ግልፅ አላማ መኖር / Goal Setting

Part 1| የኢንተርፕርነርሽፕ ትርጉሞች?

Part 1| የኢንተርፕርነርሽፕ ትርጉሞች?

Smart ስልክ ይዞ መቸገር  አስቤዛ ይዞ እንደመራብ ይቆጠራል

Smart ስልክ ይዞ መቸገር አስቤዛ ይዞ እንደመራብ ይቆጠራል

ፓስፖርት እድሳት በኢትዮጵያ | Passport Renewal Process in Ethiopia

ፓስፖርት እድሳት በኢትዮጵያ | Passport Renewal Process in Ethiopia

Как раскусить любого | 14 хитростей Макиавелли

Как раскусить любого | 14 хитростей Макиавелли

SHAZAM Top 50🏖️Лучшая Музыка 2025🏖️Зарубежные песни Хиты🏖️Популярные Песни Слушать Бесплатно #40

SHAZAM Top 50🏖️Лучшая Музыка 2025🏖️Зарубежные песни Хиты🏖️Популярные Песни Слушать Бесплатно #40

Quiet Time with God: 1 Hour Instrumental Worship | Prayer Music

Quiet Time with God: 1 Hour Instrumental Worship | Prayer Music

Нейронка, которая УНИЧТОЖИЛА ChatGPT 5! / Обзор бесплатной нейросети и ее возможности

Нейронка, которая УНИЧТОЖИЛА ChatGPT 5! / Обзор бесплатной нейросети и ее возможности

በረካታ ከተሞች በፋኖ ቁጥጥር ሆኑ! መከላከያ አከርካሪው ተመቷል!! ህዳር 27/2018 ዓ.ም

በረካታ ከተሞች በፋኖ ቁጥጥር ሆኑ! መከላከያ አከርካሪው ተመቷል!! ህዳር 27/2018 ዓ.ም

Anchor Media አፋህድ የአፍሪካ ህብረትንና ኢጋድን ማብራሪያ ጠየቀ

Anchor Media አፋህድ የአፍሪካ ህብረትንና ኢጋድን ማብራሪያ ጠየቀ

2025 ፓስፖርት ቀጠሮ በቀላሉ how to apply ethiopian new passport

2025 ፓስፖርት ቀጠሮ በቀላሉ how to apply ethiopian new passport

ስድስት (6) የስልጠናው አተገባበር ዘዴዎች

ስድስት (6) የስልጠናው አተገባበር ዘዴዎች

3ቱ የስኬት መንገዶችን ከተከተላችሁ ህይወታቹሁ ይቀየራል || ዶክተር ገመቺስ || Doctor Gemechis #habesha

3ቱ የስኬት መንገዶችን ከተከተላችሁ ህይወታቹሁ ይቀየራል || ዶክተር ገመቺስ || Doctor Gemechis #habesha

የ  Ethiopia National ID እወጣጥ                #seifuonebs #full #howto #ebs  #viral #new #news #daily

የ Ethiopia National ID እወጣጥ #seifuonebs #full #howto #ebs #viral #new #news #daily

ከኢትዮጵያ ወደ ዱባይ (UAE) ተዘጋ? የሰሞኑ ግርግር ምንድነው? እውነታው ምንድነው የሚለውን በዝርዝር እናያለን!

ከኢትዮጵያ ወደ ዱባይ (UAE) ተዘጋ? የሰሞኑ ግርግር ምንድነው? እውነታው ምንድነው የሚለውን በዝርዝር እናያለን!

በተመጣጣኝ ዋጋ ምቹ የመኖሪያ ቤት

በተመጣጣኝ ዋጋ ምቹ የመኖሪያ ቤት

КАК ВСКРЫВАЮТСЯ ВСЕ СУВАЛЬДНЫЕ ЗАМКИ И КАК С ЭТИМ БОРОТЬСЯ/#медведь  +380933763773

КАК ВСКРЫВАЮТСЯ ВСЕ СУВАЛЬДНЫЕ ЗАМКИ И КАК С ЭТИМ БОРОТЬСЯ/#медведь +380933763773

Ethiopia - እነ ደብረጽዮን ወዴት እየሄዱ ነው? መፈንቅለ መንግስቱ የት ያበቃል?

Ethiopia - እነ ደብረጽዮን ወዴት እየሄዱ ነው? መፈንቅለ መንግስቱ የት ያበቃል?

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]