Joyce Meyer Ministries Amharic
በጆይስ ሜየር አገልግሎት በአማርኛ ወደተዘጋጀጀው የዮትዩብ ቻነላችን እንኳን በደህና መጡ:: ጆይስ ሜየር በምድራችን እግዚአብሔር ከቀባቸው ታላላቅ የመጵሐፍ ቅዱስ አስተማሪዎች አንዱዋ ናቸው። በፃፉዋቸው መፅሐፍት፣ አንዲሁም በአለም ዙሪያ በሚተላለፉት ''ህይወትን በየእለቱ ማጣጣም'' በተሰኙት የሬዲዮ እና የቴሌቭዥን ዝግጅቶቻቸው፤ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን በክርስቶስ አየሱስ ተስፋን እና መታደስን እንዲያገኙ ረድተዋል።
ጆይስ ለተጎዱ ሰዎችን ለመርዳት ባላቸው ተነሳሽነት “የተስፋ እጅ” የሚባለው የወንጌል ስርጭት ቡድኖች መስርተዋል። ይህ ቡድን በአለም ዙሪያ የተራቡን በማብላት የህክምና አገልግሎት በመስጠት ለወላጅ እልባ ህፃናት እንክብካቤን በመስጥት እንዲሁም ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን በመዋጋት ያገለግላል።
ስለአገልግሎታችን ጥያቄዎች ካሎት በ [email protected] ኢሜይል ያድርጉልን።
በእያንዳንዱ የህይወት ዘመን እንዴት ጠንክሮ መቆም እንደሚቻል 2-1 🧍🏽 ጆይስ
ጠንካራ መሆን - ስቱዲዮ (ተመልካች የለም) 💪🏽 ጆይስ
በእግዚአብሔር እረፍት "ተቀመጡ" 1-1 🪑 ጆይስ
ለሚሉት ነገር ይጠንቀቁ - ሙሉ ፕሮግራም 📢 ጆይስ
መቀበልን መማር 3-2 📞 ጆይስ
መቀበልን መማር 3-1 🤗 ጆይስ
ገላትያ ክፍል - ሙሉ ፕሮግራም 📖 ጆይስ
የኢየሱስ ምሳሌዎች፡ ዘሪው 2-2 🌽 ጆይስ
ማጉረምረም አቁም - ሙሉ ፕሮግራም 💬 ጆይስ
የኢየሱስ ምሳሌዎች፡ ዘሪው 2-1 🌾 ጆይስ
መከራህን አታባክን። - ሙሉ ፕሮግራም 🤕 ጆይስ
ዲያብሎስን ተቃወሙት ይሸሻል 5-2 💨 ጆይስ
በተጨናነቀ ዓለም ውስጥ ከፍተኛ ስኬታማ ሕይወት መኖር። - ሙሉ ፕሮግራም 👨🏽🏭 ጆይስ
አእምሮህ ደስታህን የሚነካው እንዴት ነው? 2-1🤯 ጆይስ
ደስታ 1-2 😄 ጆይስ
ገላትያ - ክፍል - ሙሉ ፕሮግራም 📖 ጆይስ
ፍቅርና ሐሴት - ሙሉ ፕሮግራም 🫶🏽 ጆይስ
ደስታ 1-1 😁 ጆይስ
የእረፍት ጦርነት 3-1 😴 ጆይስ
የፍቅር ጦርነት 3-1 🌻 ጆይስ
የኢየሱስ ምሳሌዎች፡- የሰነፉ አገልጋይ ምሳሌ 3-2 🌞 ጆይስ
የኢየሱስ ምሳሌዎች፡- የሰነፉ አገልጋይ ምሳሌ 3-1 🕯️ ጆይስ
የኢየሱስ ምሳሌዎች፡- የዐሥሩ ልጃገረዶች ምሳሌ 2-2 💰 ጆይስ
የኢየሱስ ምሳሌዎች፡- የዐሥሩ ልጃገረዶች ምሳሌ 2-1 🪔 ጆይስ
በማንኛውም ጊዜ ማቆሚያ የለም 1-1 🚦 ጆይስ
ለመለወጥ ምን ያህል ጊዜ ይፈጅብኛል 🦋 ጆይስ
ፈሪሃ አምላክ በሌለው ዓለም ውስጥ እንዴት መኖር ይቻላል ክፍል 5 ✝️ ጆይስ
ፈሪሃ አምላክ በሌለው ዓለም ውስጥ እንዴት መኖር ይቻላል ክፍል 4 🌍 ጆይስ
ፈሪሃ አምላክ በሌለው ዓለም ውስጥ እንዴት መኖር ይቻላል ክፍል 3 🙏🏽 ጆይስ
ፈሪሃ አምላክ በሌለው ዓለም ውስጥ እንዴት መኖር ይቻላል ክፍል 2 🙌🏽 ጆይስ