የኢየሱስ ምሳሌዎች፡ ዘሪው 2-2 🌽 ጆይስ
Автор: Joyce Meyer Ministries Amharic
Загружено: 2025-10-12
Просмотров: 321
የኢየሱስ ምሳሌዎች፡ ዘሪው 2-2 🌽 ጆይስ 1386 4 #ስሜቶች #ደስታ #በረከቶች
ዛሬ በዓለማችን ተንኮለኛ መሆን በጣም ቀላል ነው። የዘሪውን ምሳሌ ስማ እና እንዴት አዎንታዊ አመለካከት እንድትይዝ ሊረዳህ እንደሚችል ተማር።
💡ለተሟላ ሕይወት ነፃ ሪሶርሳቻችንን ለማበረታቻ እና ለማጽናኛ ምንጭ ይጠቀሟቸው፡፡
📞ብቻችሁን አይደላችሁም፤ በዋትስአፕ መልእክት ይላኩልን ወይም በ [+251 98 844 5555] ይደውሉልን እና እንጸልይላቹሃለን!
🌐 https://tv.joycemeyer.org/amharic/
📩 [email protected]
🕐የቪዲዮ የጊዜ ማህተሞች
00:00 ዛሬው መልእክት; የኢየሱስ ምሳሌዎች፡ ዘሪው የሚል ነው።
03:18 ’ ወደዚህ ሕዝብ ሂድና፡ መስማትን ትሰማላችሁና አታስተውሉም፥ ማየትንም ታያላችሁና አትመለከቱም በዓይናቸው እንዳያዩ በጆሮአቸው እንዳይሰሙ በልባቸውም እንዳያስተውሉ ተመልሰውም እንዳልፈውሳቸው፥ የዚህ ሕዝብ ልብ ደንድኖአል ጆሮአቸውም ደንቁሮአል ዓይናቸውንም ጨፍነዋል፤ በላቸው’’ የሐዋርያት ሥራ 28፡26-27
04:44 ለራሳቹ ማዘን በፍፁም እንድታገግሙ አይረዳችሁም።
05:40 ልባቸው የደነደነ ሰዎች ለመፍረድ ፈጣኖች ናቸው።
08:40 አይኑራቹ... ስለ ሁሉም ሰው መጥፎ አመለካከት፣ ምክንያቱም ጥቂት ሰዎች ስህተት ስለሰሩ ብቻ።
09:57 መታለል ማለት ውሸትን ማመን ማለት ነው፣ እና እያንዳንዳችን እነግራችኋለሁ፣ እራሴን ጨምሮ፣ ምናልባት በህይወታችን ውስጥ እንዳለ፣ አሁንም እያመንን ያለ ውሸት አለ፣
12:25 ሰብአዊ ሰዎች ተጠያቂነትን አይፈልጉም, አሁን ይህን አዳምጡ፣ ማድረግ የሚፈልጉት የሚሰማቸውን፣
15:21 የሉቃስ ወንጌል 18፤17 “አንተ እንደ ትንሽ ልጅ ሆነህ፣
17:40 እግዚአብሔር ሕመሙን እንዲፈውስ ባለመፍቀድ እና ከመጎዳት የተነሳ ልበ ደንዳናነት ያድጋል።
19:04 እግዚአብሔር የሚላቹን አድርጉ፣ እና ይቅር በሉ፣ እና ቶሎ ይቅር በሉ፣ እና ብዙ ጊዜ ይቅር በሉ።
20:16 የዚህም ዓለም አሳብና የባለጠግነት ማታለል የሌላውም ነገር ምኞት ገብተው ቃሉን ያንቃሉ፥ የማያፈራም ይሆናል። የማርቆስ ወንጌል 4፤19
23:58 የማርቆስ ወንጌል 4[፤24 ይህን ጥቅስ ለመዝጊያ ያህል እናስታውስ፡ ምን እንድትሰሙ ተጠበቁ። በ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል ለእናንተም ይጨመርላችኋል።
✅በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ይከተሉን
/ joycemeyerministriesamharic
🌎በመዋጮዎ አለምን እንድንቀይር ሊረዱን ይፈልጋሉ? በሚከተለው ላይ ስላደረጉት ልገሳ በጣም እናመሰግናለን:
https://joycemeyer.org/hand-of-hope#hoh
🔔ለበለጠ አበረታች ይዘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
✅ / @joycemeyerministriesamharic
✝️ ከእግዛብሄር ጋር ግንኙነት እንዴት እንጀምራለን? እዚ ጋር ታገኙታላቹ፣ joycemeyer.org/knowJesus
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: