⭕️ በመንገዴ ላይ •• On My Way

💢መሬት ላይ ያለው ሀቅ❗️የአማራ ፋኖ ትክክለኛ ትግል 💪💪💪የአማራ ህዝብ መበደል ግፋ እና ጭቆና 👉👉👉 አማራነት ነፍጠኝነት ፋኖነት 👇👇👇 ማሸነፍ ብቻ 🫵

⭕️ በመንገዴ ላይ •• On My Way - በፋኖነት የህልውና ትግላችን ለስራ በምንቀሳቀስበት ስፍራ ሁሉ ያየሁትን የሰማሁትን የታዘብኩትን የገሀዱ አለም ገፅታወች ፣ ምድር ላይ ያለውን ሀቅ ለእናተ ለውድ አድማጭ ተመልካቾች የማካፍልበት አዲስ ዩቱዩብ ቻናል ነው።

👉👉👉 በፋኖነት ተጋድሏችን ወቅቱ በሚጠይቀው ውጣ ውረድ ለትግላችን መሳለጥ ለድላችን ድምቀት ፣ ተራራውን ወጠን አቀበቱን ወርደን በምናደርገው ትግል ውስጥ የሚያጋጥሙን እያንዳንዱ ነባራዊ እውነታወች ፣ታሪካዊ ሁነቶች ከቦታው ይቀርባል።

🫵 ቻናል ሰብስክራይብ ፣ ቪዲዩችን 👍ላይክ ሼር በማድረግ በማስደረግ ÷ ምድር ላይ ያለውን የፋኖነት ተጋድሎ እያንዳንዱ ሁነት በተከታታይ በምንለቃቸውን ቪዲዩች ይመልከቱ።

✅👉👉ይወዳጁን 🥰በርካታ ቁምነገሮች ያተርፉበታል❗