💢በጥቅማጥቅም ደልሎናል 🫵 10ሺ, 10ሺ ብር ለበዓል ሰጠን❗️ከአረመኔው ጦር የወጡ
Автор: ⭕️ በመንገዴ ላይ •• On My Way
Загружено: 2025-11-09
Просмотров: 1588
💢መሬት ላይ ያለው ሀቅ❗️የአማራ ፋኖ ትክክለኛ ትግል 💪💪💪የአማራ ህዝብ መበደል ግፋ እና ጭቆና 👉👉👉 አማራነት ነፍጠኝነት ፋኖነት 👇👇👇 ማሸነፍ ብቻ 🫵
⭕️ በመንገዴ ላይ •• On My Way - በፋኖነት የህልውና ትግላችን ለስራ በምንቀሳቀስበት ስፍራ ሁሉ ያየሁትን የሰማሁትን የታዘብኩትን የገሀዱ አለም ገፅታወች ፣ ምድር ላይ ያለውን ሀቅ ለእናተ ለውድ አድማጭ ተመልካቾች የማካፍልበት አዲስ ዩቱዩብ ቻናል ነው።
👉👉👉 በፋኖነት ተጋድሏችን ወቅቱ በሚጠይቀው ውጣ ውረድ ለትግላችን መሳለጥ ለድላችን ድምቀት ፣ ተራራውን ወጠን አቀበቱን ወርደን በምናደርገው ትግል ውስጥ የሚያጋጥሙን እያንዳንዱ ነባራዊ እውነታወች ፣ታሪካዊ ሁነቶች ከቦታው ይቀርባል።
🫵 ቻናል ሰብስክራይብ ፣ ቪዲዩችን 👍ላይክ ሼር በማድረግ በማስደረግ ÷ ምድር ላይ ያለውን የፋኖነት ተጋድሎ እያንዳንዱ ሁነት በተከታታይ በምንለቃቸውን ቪዲዩች ይመልከቱ።
✅👉👉ይወዳጁን 🥰በርካታ ቁምነገሮች ያተርፉበታል❗
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: