ሚስጥረ ተዋህዶ ሚድያ
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦችና የተዋህዶ እምነት ተከተዮች እንኳን ወደ ሚስጥረ ተዋህዶ ሚድያ በሰላም መጣችሁ በዝህ መንፈሳዊ ቻናል የምለቀቁ ክርስቲያናዊ ህይወትን የሚያሳድጉ ምክሮች,ትምህርቶችና ስብከቶች እንዲሁም መዝሙሮችን ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እንድዳረስ ሼር, ላይክና, ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በፍቅርና በትህትና እንጠይቃለን ።💞💞💞💞 ለምታደርጉልን ትብብር ከልብ እናመሰግናለን።
Dear family of God and followers of the Tewahedo faith, welcome to Mystere Tewahedo Media. We ask you to become a family by sharing, liking, and subscribing so that we can reach all Orthodox Christians with the advice, teachings, sermons, and hymns that enhance Christian life. 💞💞💞💞 We sincerely thank you for your cooperation.
Orthodox Christian teaching.
Ethiopian Orthodox faith.
Biblical explanation.
God’s love and mercy.
Jesus Christ our Savior.
Orthodox prayer and fasting.
Christian spirituality.
faith and forgiveness.
Bible study lesson.
Orthodox Church wisdom.
religious education.
#OrthodoxFasting #TewahedoFast #EthiopianOrthodox #FaithOverFear #GrowInFaith #SpiritualDiscipline #PrayerWorks
🔶ኣቤት እናታችን ድንግል ማርያም ግን ተነግራ የማታልቅ ሚስጥር እንደሆነች እናዉቃለን 💎💎💎
🔴ፆመ ነቢያት መች እና በማን ተጀመረ፣ ስለምን ዓላማስ ተፆመ ፣ አሁንስ ለምን እንፆማለን እና የዘንድሮው የነቢያት ፆም መች ይገባል 💎💎💎
🔴 ቅበላ ምን ማለት ነዉ || በቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮ እንዴት ይታያል / ⛪⛪⛪
🔴ፆም ምን ማለት ነዉ፤ለምንስ እንፆማለን፤ስንፆምስ ምን እናተርፋለን 💎💎💎🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🔴ፆም ምን ማለት ነዉ፤ ለምን ዓላማስ እንፆማለን፤ ስንፆም ምን ምን ጥቅሞች እናገኛለን?
🔴የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን በሦላሴ ፍት እንደ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስልጣን ሞገስ ያገኘ ማንም የለም ስለዚ እንለምናት አማልጅን እንበላት 💞💞
🔴 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሉ የሞላባት የሰው ልጆች ህልና ተመራምሮ የማይደረስበት ክቢር እና ፀጋ ነዉ ያላት 💞💞💞
🔴የተወደዳችሁ ቤተሰቦች በእግዚአብሔር ዘንድ እነዚህን ሦስት ነገሮች ሊኖሩን ይገባል
🔴 አቤት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኮ ሚስጥር ናት ብትነገር የማትጨረሽ ማንም ተናግሮ እና አስተምህሮ የማይደረስበት ሚስጥር 💫💫💫
🔴 ድንግል ማርያም ማን ናት? ስለ እመቤታችን ምን ያህል እናውቃለን ? በአባቶቻችን አንደበት ስብራራ💎💎💎!!!
🔴 የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእያንዳንዱ ሰው የተሰጠዉ ፀጋ (ስጦታ) እነዳለ ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን ?!!!
🔴ህይወታችን በሙሉ በፈተና በተከበብን ግዜ እግዚአብሔር አምላካችን ለምን ዝም የምለን ይመስላችኋል ወገኖቼ 💎💎💎
🔴አባቶቻችን ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ማብራሪያ ስሰጡ ፀጋዋና ክብራ የምላ መሆኑ ስመሰክሩ 💎💎💎
🔴የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አምላካችንን አጥብቀንእንለምነው የፈለገ ሐጥያተኞች ብንሆንም እንኳ ከራሱን በላይ የምወደንና የምያፈቅረን አምላክ አለን !!!
🔴በህይወታችን ሁሉ እግዚአብሔር አምላካችን እናስቀድመው!!!💎💎
🔴ኦርቶዶክሳውያን ይህን ያህል ውድ ዋጋ የተከፈለልን እኛ ሰዎች ምን ብንሆን ነዉ !!!
ምን ያህል እንደወረድን ተመልከቱ ወገኖቼ እራሳችንን ስተናል ከእንስሳት በታች ሁነናል እናስተውል
🔴 ኦርቶዶክሳዊያን ዉድ(የከበረ) ዋጋ እንደተከፈለልን እናውቃለን እስኪ ይህን ተመልከቱት 💞💞💞
🔴ኦርቶዶክሳውያን እየሱስ ክርስቶስ ምን ያህል እንዳፈቀረን እና እንዳቀረበን ታዉቃላችሁ💞💞💞
🔴እኛ ክርስትያኖች የራሳችን አይደለንም 💞💞💞 ኣዳምጡት 💍💍💍