🔴ኦርቶዶክሳውያን እየሱስ ክርስቶስ ምን ያህል እንዳፈቀረን እና እንዳቀረበን ታዉቃላችሁ💞💞💞
Автор: ሚስጥረ ተዋህዶ ሚድያ
Загружено: 2025-10-11
Просмотров: 36
አርቶዶክሳዊያን አንዴት እነደወደደን ታውቃላችሁ ዉለታ የማይመለስበት መጨረሻ የለለው ፍቅር ስንርቅ እና ስንሸሽ በፍቅር የምከተለን እና የሚፈልገን ምን ዓይነት ፍቅር ነው ። እውነት እስኪ አስቡት ከማይመረመር ከፍታው እና ልእልናው እኛን አፍቅሮ ወደ የማይመረመር ትህትና ዝቅ ብሎ ከፍ አደረገን ጌታ እያለ እንደ ሎሌ ንጉስ እያለ እንደ አገልጋይ አዛዥ እና ገዢ እያለ እንደ ታዛዢ በባህርይው ንጹሕ እና ቅዱስ እያለ እንደ በደለኛ ተቆጥሮ እኛን ከፍ ስያደርገን አይገርምም 💞💞💞 ይህን ላደረገልን እግዚአብሔር የ ይመስገን 💓💓💓
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: