ሰበን seben media

#ሰበን #suben በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመነትን መሰረት ያደረገ እና በቤተ ክርስቲያኗ ዶግማ እና ቀኖና መሰረት የተዘጋጁ መርሀግብሮችን ይዘንላችሁ ይቀርባል።
እናንተም ቢታረም ቢሻሻል ወይም ቢቀር የምትሉትን ሀሳብ ካላችሁ ተቀብለን ልንታረም ልናሻሽል ልናስቀር ዝግጁ ነን ።
የእግዚአብሔር ቸርነት የንፅህተ ንፁሀን የናታችን የድንግል ማርያም ፀሎት እና ምልጃ የመላእክት ጥበቃ እና እረድኤታቸው የፃድቃን እና የሰማእታት በረከታቸው አይለየን
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክብር #አሜን።
እንድታገኙን የምትሹ 9 code 1084