Maraki Tena ማራኪ ጤና

ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀንቴድ ስቱዲዮ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰቦች ፤ በዚህ ቻናል የተለያዩ ጠቅላላ የህክምና መረጃዎችን ወደ እናንተ የምናደርስበት ቻናላችን ነው ። በዚህ ቻናል ከምናነሳቸው ጉዳይች መካከልም በስነ-ልቦና ፣ በስነ-ምግብ ፣ በህፃናት ጤና እና በህፃናት አመጋገብ ፣ በቆዳ ጤና አጠባበቅ እና በስነ-ውበት ጉዳዮች ፣ በማህበራዊ ጉዳዮች ፣ አለም አቀፍ የህክምና ጥናቶች እና ሳይንሳዊ ግኝቶች ዙሪያ የተለያዩ መረጃዎችን ወደ እናንተ የምናደርስበት ቻናል ነው ።