አል-ፋሩቅ አል-ማዕሪፋ / Al-FARUK AI-MARIFAH

አልፋሩቅ አልአማዕሪፋ
እውቀት ፣ የእምነት ብርሀን ነው።
አልፋሩቅ አልማዕሪፋ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች፣ቀልብን የሚያረጥቡ የነብያት ታሪኮች፣የ እምነትን የሚያጠነክሩ የሰሀባ ታሪኮች እንዲሁም የተለያዩ ኢስላማዊ የሆኑ አነቃቂ ፕሮግራሞች በ አልፋሩቅ አል- ማዕሪፋ ያገኛሉ።ዘወትር ጁምዕ ከምሽቱ 12:00 በ አልፋሩቅ መልቲ ሚድያ ይጠብቁን።
በእውቀት ተጠናከሩ በ እምነት ተማሩ!!!
አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን!!!

@almarifa.alfaruk