Malidan21 tube ማልዳን21

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::

ኦርቶዶክስ መልስ አላት እደግመዋለው ኦርቶዶክስ መልስ አላት።

ኦርቶዶክሳዊ አስተምሮ በአጭሩ ለማወቅ የሚረዳ እንዲሁም ዝማሬዎችም ለማዳመጥ የሚረዳ ቻናል ነው።