ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ሊቀ ጳጳስ “እርሱ ደሙን አፍስሶልናል ስለዚህ ሌላ ደም መፍሰስ የለበትም!” Abune Natinael
Автор: Malidan21 tube ማልዳን21
Загружено: 2025-11-06
Просмотров: 111
"በክርስትናችን በሃይማኖታችን መገደላችን የሚቆመው መቼ ነው? ነፃነት እንፈልጋለን:: የሰው ልጆች ደም በከንቱ መፍሰስ መቆም አለበት:: ይኼ ፖለቲካ አይደለም:: ሰላም መሻት ፣ ዕረፍት መፈለግ ፣ አንሙት ማለት ፖለቲካ ሳይሆን ሰብአዊ መብት ነው:: ሰው መሆን ነው:: ደከመን:: ብዙ ጊዜ ሰማን:: እናንተም በእኛ ፈረዳችሁብን:: እናንተም ወቀሳችሁን:: እውነት አላችሁ::
ግን ለማን ነው የምንነግረው ይኼንን? ማን ነው የሚሰማን ይኼንን? ማን ነው የሚያቆመው ይኼንን?
ተለማመድነው እኮ:: ስንቶቻችን ስናልቅ ነው የሚቆመው? ይብቃ:: ሕዝባችን ዕረፍት ይፈልጋል:: ሞት ሰለቸን በቃን:: ደም መፍሰስ ሰለቸን:: ይበቃናል:: ምድሪቷ ዕረፍት ያስፈልጋታል:: ሕዝቡ ዕረፍት ያስፈልገዋል:: ስለ እኛ ደም ፈሰሰ እኮ:: በእርሱ ቁስል ተፈወስን እኮ:: ሌላ ደም አያስፈልግም:: መከራችን እንዲያበቃ ጸልዩ"
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ሊቀ ጳጳስ
ጥቅምት 27 2018 ዓ.ም. የተናገሩት
የብፁዕነትዎ በረከት ይደርብን::
#መዝሙር #orthodox #ኦርቶዶክስ #like #malidan21#ተዋህዶ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: