የአባ ሚዲያ | YeAba media

ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰብስክራይብ ያድርጉ !
በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዶግማ ቀኖና እንዲሁም ትውፊትን የጠበቁ የልጆች ትምህርት የሕብረት ዝማሬ፣ወረብ፣ትምህርቶች፣
ምክረ አበው፣የገድላትገጽ፣ ሌሎችም ልዩልዩ መንፈሳዊ መርሐግብር የሚቀርቡበት ቻናል ነው