🛑"በዘመናት የሸመገለ" | bezmenat yeshmegele | ዘማሪ እስጢፋኖስ ሳህሌ |
Автор: የአባ ሚዲያ | YeAba media
Загружено: 2025-11-13
Просмотров: 297
ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት ይህንን ቻናል ለማሳደግ Subscribe ያድርጉ ሁላችሁንም አመሰግናለው::
#dinklejoch #norway #mezmur #eregnaye #abrelohd #ebs #yilmahailu
ቻናሌ ለመቀላቀል
የ ቴሌግራም አካውንት
በዋትስአፕ +251945904510
ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ
/ @YeAbaLijoch #የአባልጆችሚዲያ #YeAbaLijoche የአባ ልጆች ሚዲያ | YeAba Lijoche
በዚህ መንፈሳዊ ዝማሬና ትምህርት ይተላለፉበታል ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ #mezmur #duet #mezmur #orthodox#ቅድስት አርሴማ#እየሱስ#ስላሴ#ስላሶች፣ሶስቱ ስላሴ#አባ ኪሮስ#እስትንፋሰ ክርስቶስ#ሃና ማርያም#ማርያም#አቡነሃራ ድንግል#አቡነ ሐራ#ሚካኤል#ቅዱስ ሚካኤል#መላዕኩ ሚካኤል#እግዚሃብሔር አብ#አብ#አቡነ አረጋዊ#ኪዳነምህረት#እናቴ#ኪዳነ ምህረት#ሰማዕቱ እስቲፋኖስ#እስቲፋኖስ#መላዕኩ ገብርኤል#ገብርኤል#ቅዱስ ገብርኤል#ቅድስት ማርያም#ድንግል ማርያም፣ፂዮን#ሶልያና#ፃድቃኔ ማርያም#ዑራኤል#ቅዱስ ዑራኤል#መዕላኩ ዑራኤል#ቅዱስ ጊዎርጊስ#ጊዮርጊስ#ተክለ ሃይማኖት#አቡነ ተክለሃይማኖት#ቂርቆስ#ጨርቆስ#መድሃኒያለም#አማኑኤል#አምላክ#ባለእግዚሃብሔር#ማርቆስ#ዮሐንስ#መጥምቀ ዮሐንስ #መስቀል አደባባይ #Abel#ቀንዲል
#የአባልጆችሚዲያ #YeAbaLijoche የአባ ልጆች ሚዲያ | YeAba Lijoche
በዘመናት የሸመገለ
በዘመናት የሸመገለ
ክብርን ሁሉ የጠቀለለ
እንደ ጌታ ኧረ ማን አለ
እንደ እግዚአብሔር ኧረ ማን አለ
ጥሎብኛል መጎናጸፊያ
ለይቶኛል ከስጋ ጥድፊያ
በሰው ሚዛን ክብርን ማይለካ
እውነተኛ ጌታ ነው ለካ
ደመና ነው መንኮራኩሩ
ነበልባል ነው ዙፋን መንበሩ
መሰወሪያው አይደረስም
በማንም ሞት አይከሰስም
ቀን ዘመናት ሁሉ ሲያረጁ
አዲሶቹ ዘምነው ሲጃጁ
ጌታ አዲስ ነው ሁሌ ማለዳ
ፍቅር ያዘንባል ከልቡ ጓዳ
መካኒቱን በልጅ ባረከ
ኃይለኛውን አንበረከከ
ለምስጊኖች ስለሚራራ
በኢየሱስ ልባችን ኮራ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: