ሀኒ ቲዩብ hane
የዳእዋ ቻናል የምንጠቀምበት አድርገን ያረብ ኣሚን
ኢላሂ ልባችን ኣርጥብልን ልብን የሚያረካ ቲላዋ #like #shra
#ኡስታዝ ኣህመድ#ሼኽ#ኣደም#በተዘጋጀ ብሮግራምላይ ተገኝተን የብሮግራሙ መክፈቺያ ልቤን የሚያረጋጋኝ ሰምቼ የማልጠግበዉን ተጋበዙልኝ ኡስታዝ#بحاري#
የምሰራበት ቦታ ላስጎብኛቹ ኑ ደግሞ በቅናሽ ዋጋ ነዉ ገብያችን
ምርጥ ኬክ ሰርቼ በጣም ወደድኩት ሞክሩት በየቤታቹ ሁናቹ እንዴት ኣያቹት
احلاق النبي محمد صلي الله عليه وسلامበኡስታዝ#ሀሰን#ዱ#
ለየት ያለ ጣፋጭ ኣሰራር
طريقته الفطير የፈጢራ ኣሰራር በቤታችን የምንሰራ ሞክሩት በዉስጡ ሁዝ ኣቂደተክ ደርስ ኣለዉ ይደመጥ
በዚህ መልኩ ኣዘጋጀሁኝ እንዴት ኣገኛቹት በላይክ ኣሳዉቁኝ
ዛሬ ባለቤቴን ሰብራይዝ ላረገዉ እየተዘጋጀሁ ነዉ ቤቴን በዚህ መልኩ ፏ ኣርግቺዋለሁ
يااختي ላንቺነዉ ዉዷ በደንብ ኣዳምጪዉ እንዳያልፍሽ#ሼህ ሰዒድ#ሀፊዘሁላህ የተላለፈ መልክት ነዉ
ኢላሂ ጌታዬ ሆይ የሚፈልገዉን ኣሳካልኝ يارب #shorts #video ልብየሚነካ ከወጣት ረቢቅ ይደመጥ
ብሮግራሙ እንደቀጠለ ነዉ ማሻኣላህ
የልጆቹ ቃለ ምልልስ ማሻኣላህ
ሬቦ ፏፏቴ ማሻኣላህ#shorts #video #ሀኒ #ቲዩብ
ኡበይ ኢብኑ ከኣብ ተማሪዎች ቁራኣን የሚለዉ ነሺዳ ኣቀረቡልን ማሻኣላህ
ኡበይ ኢብኑ ከኣብ መድረሳ ተማርዎች ምርቃ ስነስራኣት ምርጥ ቃሪኦችን ጋበዝኳቹ
የዛሬዉ ተሸላሚ የሱፍ ኣብዱል ከሪም ነዉ ማሻኣላህህህ ጀግኖች
የሰዉ ደራሽ ሰዉ ነዉና እህታችን ፍቲሀ እርዱኝ እያለች ጥሬዋን ለወግኔ ኣድሩስኝ እያለች ትገኛለችና ሁላቹሁም እጃቹሁን ዘርጉላት😭😭
ስርግ ትካፈሉ ኑ የገጠር ሴቶች ከረቦ
الله وكبر
የገጠር ጉዞ እሄንን ይመስልነበር ዉስጡ የሚገኙ ነገራቶች ተመልከቱ#ሀኒ#ቲዩብ
የእህቶቼና የወንድሜ ደስታ ተካፈሉ የኡሚ ዱኣ#shorts #video #ሀኒ #ቲዩብ
የሽልማት ብሮግራም
የምርቃት ብሮግራም ተለቀቀ
ለወደፊት ምን መሆን ትፈልጋላቹ ብለን ጠየቅናቸዉ የሚገርም መልስ ኣላሁወክበር #ከረያን#የሚገርም#ቁራኣን ተጋበዙ
እሄንን ነገር በየሀገራቹ ምን ይባላል እስኪ በኮመንት ፃፉልኝ እኛጋ በቀቤንኛ ጮባሩ በጉራጌ ክትፎ በናተስ
ያበደ ኣከታተፍ#shorts #video #ሀኒ #ቲዩብ
ኹጥበቱል ኢድ
ኣንሷር መርጃ ማሀበር መሰረታዊ መርሆች በዉስጡ ደንቅ መልክቶች በኣረብኛና በኣማርኛ ይደመጥ