እሄንን ነገር በየሀገራቹ ምን ይባላል እስኪ በኮመንት ፃፉልኝ እኛጋ በቀቤንኛ ጮባሩ በጉራጌ ክትፎ በናተስ
Автор: ሀኒ ቲዩብ hane
Загружено: 2024-06-24
Просмотров: 48
ላኑፈሪቁ ኢላየዉሚል ቂያማ የዳእዋ ቤጅ🌺🌺:
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም:
📌ልጁ፦ ሲሸነግላት ላንቺ ብዬ እሞታለሁ አላት
እሷም፦ እውነትህ ከሆነ ለተውሂድና ለሱና ሙት አለችው።
ልጁ፦ ኧረ ከፈለግሽ አንገቴ ልሰጥ እችላለሁ አላት
እሷም፦ መጀመርያ ከቁርጭምጭሚትህ በታች የሚጎተተው ልብስህ ለመቀስ ስጥ አለችው።
ልጁ፦ ያላንቺ መኖር አልችልም እኮ አላት
እሷም፦ በአሏህ ከተመካህ ያለማንም መኖር ትችላለህ አለችው።
እሱ፦ ህይወቴ ያላንቺ ባዶ ነው አላት
እሷም፦ ለቀቅ አድርገኝ ሆ ፈጣሪህ አደረከኝ እንዴ አለችው።
✅ማሳሰቢያ
👉ከኒካህ በፊት የሚደረደሩ የቃላት ሽንገላዎች እንዳይሸውዱን። ከኒክህ በፊት ሞትኩልሽ ታመምኩልሽ የሚለው አካል በጁ ካደረገሽ በኋላ ደና አደርሽ ደና ዋልሽ ላይልሽ ሁላ ይችላል።
【ፍቅር፦ ፍቅር የሚሆነው በሀላል መንገድ ላይ ሲሆን ብቻና ብቻ
☀️ሴትልጅ በሂጃብ ስትዋብ አባቷን ታስከብራለች፣ባሏን ታስደስታለች፣ራሷም ውድ ትሆናለች!
ውድ እህቴ ታዳ በሂጃብሽ ለመዋብ ምን አገደሽ?
Join 🌹
👇👇👇
➤ ❝ • ያበደ ኣከታተፍ#shorts #video #ሀኒ #ቲዩብ
https://t.me/+OTDRZW41tBQ0MTE0
حنسه عمر:
• እሄንን ነገር በየሀገራቹ ምን ይባላል እስኪ በኮመንት ፃፉልኝ እኛጋ...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: