ትምህርት ቤት Tmhrtcom

Tmhrt
ጀማሪ የእንግሊዝኛ ተማሪ ከሆኑ፣ እዚህ ቻነል ላይ እንግሊዝኛን በቀላሉና በተብራራ መልኩ መማር ይችላሉ። እንግሊዝኛዎን በቀላሉ ለማዳበር የሚረዱዎትን ትምህርቶች እናካፍለዎታለን። SUBSCRIBE አድርገው ይከተሉን!

Tmhrt ትምህርት ላይ መሰረታዊ የእንግሊዝኛ ሰዋሰውን (Basic English Grammar Rules) እና የእንግሊዝኛ ንግግርን (Spoken English) ይማራሉ። እንዲሁም እንግሊዝኛ አድምጦ የመረዳትንና የመናገር ክህሎትን የሚያዳብሩ ዘዴዎችን ያገኛሉ። ከዛም በላይ ደግሞ በአጠቃላይ ህይወትዎ ላይ ሊጠቅሙዎት የሚችሉ ሌሎች ትምህርቶችንም እናካፍልዎታለን። ምክንያቱም ይህ ቻነል ትምህርት ላይ የሚያተኩር እንደመሆኑ መጠን ከእንግሊዝኛ መማሪያ ትምህርቶችም በተጨማሪ ሌሎችም ለህይወታችን የሚጠቅሙ ትምህርቶች ይለቀቁበታል። ምክንያቱም በህይወታችን ከእንግሊዝኛም በተጨማሪ ሌሎች ጠቃሚ ነገሮችን መማርና ማወቅ ያስፈልገናል። ስለዚህ SUBSCRIBE ያድርጉንና ይከታተሉ። ሰብስክራይብ ሲያደረጉን፣ በዬ ጊዜው የምንለቃቸው ትምህርቶች ፈጥነው ይደርሱዎታል።

ድህረገፃችንንም ይጎበኙ ከእንግሊዝኛም በተጨማሪ ሌሎችንም ጠቃሚ ትምህርቶች ያገኛሉ። https://Tmhrt.com