የእውነት እየሱስ ክርስቶስ ያድናልን? መዳን በእየሱስ ነውን? ወደ እስልምና
Автор: ትምህርት ቤት Tmhrtcom
Загружено: 2023-08-12
Просмотров: 196
የእውነት እየሱስ ክርስቶስ ያድናልን? መዳን በእየሱስ ነውን? ወደ እስልምና @Tmhrtcom
ውድ ክርስቲያን ወገኖች፣ እየሱስ አያድንም። አዎ፣ እየሱስ በምንም ተዓምር አያድን። የሚያድነው አንድና እውነተኛ የሆነው አምላክ ብቻ ነው። እየሱስም ከሞት የዳነው አምላኩን ተማፅኖና ለምኖ ነው። በላብ እስከሚጠመቅ ድረስ ነው የለመነውም። ይሄን እውነታ ግን እናንተ አትቀበሉትም።
እናንተም "እየሱስ ያድናል" እያላችሁ በየከተማው ከመጮኽና ሰዎችን ከማስቸገር ይልቅ ልክ እንደየሱስ ለአንዱና እውነተኛው አምላክ ስገዱ፣ ፀልዩ። እየሱስም ያለው "ወደፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ!" ነው። አዎ፣ "ወደፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ!" ብሎ አስጠንቅቋል። ወንጀል ተሸክማችሁ ራሳችሁን እንደ ንፁህ አትቁጠሩ። በትምህክት ተሞልታችሁ "እኔ ሀጢያት የለብኝም" እያላችሁ ራስችሁን አታታሉ። ቆጥራችሁ የማትዘልቁት ወንጀልና ሀጥያት አለባችሁ። እሱን ደግሞ አንተው ብቻ ነህ በንስሀና በአምልኮ ልታስምረው የምትችለው፣ ሌላ ማንም ያንተን ወንጀል አያስምርልህም ወይም ሌላ ማንም ያንተን ወንጀል አይሸከምልህም።
“በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።”
— ማቴዎስ 7፥21
“በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜ እኅቴም እናቴም ነውና አለ።”
— ማቴዎስ 12፥50
“እኔ ያዘዝኋችሁን ሁሉ ብታደርጉ እናንተ ወዳጆቼ ናችሁ።”
— ዮሐንስ 15፥14
የእውነት #እየሱስ #ክርስቶስ #ያድናልን? መዳን በእየሱስ ነውን?
ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። 👉 https://bit.ly/subscribe_adrgugn ❤️በጣም አመሰግናለሁ። ❤️❤️👌
1. የእንግሊዝኛ ሰላምታ አቀራረብ ለጀማሪዎች
ቪዲዮ 👉 https://bit.ly/ye_englizegna_selamta_...
ጽሑፍ 👉 https://bit.ly/englizgna_selamta
2. እንግሊዝኛ ለምን አይገባንም? ወይስ እንግሊዝኛ ከባድ ቋንቋ ነው?
በቪዲዮ 👉 https://bit.ly/englizegna_kebad_new
በጽሁፍ 👉 https://bit.ly/yeenglizgna_psychology
3. የእንግሊዝኛ የስንብት ቃላትና ሐረጋት በቀላል አቀራረብ 👉 https://bit.ly/be_englizegna_sewochin...
4. 2 ዋና ዋና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥቅሞች 👉 https://bit.ly/ye_englizegna_quanqua_...
5. ቁርአንን እና መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ እንግሊዝኛን እንዴት መማር እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ 👉 https://bit.ly/englizegnan_bemanbeb_y...
6. እንግሊዝኛን በተረት እንዴት መማር እንደሚቻል ለማወቅ ይህን ይመልከቱ 👉 • Teret Amharic - እንግሊዝኛን ተረት በማንበብ እንዴት መማር...
𝐓𝐦𝐡𝐫𝐭 ትምህርት ላይ መሰረታዊ የእንግሊዝኛ ሰዋሰውን (𝐁𝐚𝐬𝐢𝐜 𝐄𝐧𝐠𝐥𝐢𝐬𝐡 𝐆𝐫𝐚𝐦𝐦𝐚𝐫 𝐑𝐮𝐥𝐞𝐬) እና የእንግሊዝኛ ንግግርን (𝐒𝐩𝐨𝐤𝐞𝐧 𝐄𝐧𝐠𝐥𝐢𝐬𝐡) ይማራሉ። እንዲሁም እንግሊዝኛ አድምጦ የመረዳትንና የመናገር ክህሎትን የሚያዳብሩ ዘዴዎችን ያገኛሉ። ከዛም በላይ ደግሞ በአጠቃላይ ህይወትዎ ላይ ሊጠቅሙዎት የሚችሉ ሌሎች ትምህርቶችንም እናካፍልዎታለን። ምክንያቱም ይህ ቻነል ትምህርት ላይ የሚያተኩር እንደመሆኑ መጠን ከእንግሊዝኛ መማሪያ ትምህርቶችም በተጨማሪ ሌሎችም ለህይወታችን የሚጠቅሙ ትምህርቶች ይለቀቁበታል። ምክንያቱም በህይወታችን ከእንግሊዝኛም በተጨማሪ ሌሎች ጠቃሚ ነገሮችን መማርና ማወቅ ያስፈልገናል። ስለዚህ 𝐒𝐔𝐁𝐒𝐂𝐑𝐈𝐁𝐄 ያድርጉንና ይከታተሉ። ሰብስክራይብ ሲያደረጉን፣ በዬ ጊዜው የምንለቃቸው ትምህርቶች ፈጥነው ይደርሱዎታል።
ድህረገፃችንንም ይጎበኙ ከእንግሊዝኛም በተጨማሪ ሌሎችንም ጠቃሚ ትምህርቶች ያገኙበታል። https://Tmhrt.com/
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: