Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ያለምንም ምልክት ዓይናችንን ልናጣ እንችላለን፣ ምክነያቱ ደግሞ ይህ ነው! ዶ/ር ወንጌላዊት ዮሐንስ | Dr. Wengelawit Yohannes

Автор:

Загружено: 2025-12-01

Просмотров: 48431

Описание:

ታዛ ማርኬቲንግ: https://www.instagram.com/tazamarketi...

Alive Academy : https://docs.google.com/forms/d/1zMD4...

Jamboro Real estate : 0977191398

Dr. wengelawit Yohannes working place _Alatyon General hospital 🤳 8086
Dr. wengelawit Yohannes TikTok:
https://www.tiktok.com/@drlilyyohanne...

የዛሬ እንግዳችን የዓይን ስፔሻሊስት ዶ/ር ወንጌላዊት ዮሐንስ ናት። ከዶ/ር ወንጌላዊትጋር ስለ ዓይናችን ያልሰማናቸው ሳይንሳዊ እውነታወች እና የዓይናችን ጤንነት ማወቅ የሚገቡንን ጉዳዮችን በሰፊው ተመልክተናል።

በዚህ ፖድካስት ክፍላችን ስለ
ስለ ዓይናችን ጤንነት እና የዓይን ጤንነት አጠባበቅ መንገዶች፣
ያለምንም ምልክት አይናችንን ልናጣ ምንችልበት ሁኔታ፣
የእይታ መዳከምን የሚያፋጥኑ የዕለት ተዕለት ልማዶች፣
የዓይን መድረቅ (dry eyes) እየተለመደ የመጣው ለምንድን ነው፣
ረጅም የሥራ ሰዓታት በዓይኖችዎ ላይ የሚያሳድሩት ተጽዕኖ፣
በዲጂታል ዘመን የልጆች ዓይን ዕይታ እንዴት መጠበቅ እንዳለብን፣
የዓይን ህክምና እና ቴክኖሎጂ የወደፊት ሁኔታ በሰፊው ተመልክተናል።

ይህንን ፖድካስት እስከ መጨረሻ በመመልከት ስለ ዓይን ጤንነት እና የዓይን ጤንነታችንን መጠበቅያ መንገዶች ግንዛቤ ያገኙበታል።
መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ!

Our guest today is Dr. Wengelawit Yohannes, an eye specialist. With Dr. Wengelawit, we explored the scientific facts about our eyes that many of us have never heard before, along with important topics everyone should know about eye health.

In this episode of our podcast, we discussed:
Our eye health and different ways to care for our eyes
How we can lose our vision without any noticeable symptoms
Daily habits that speed up vision problems
Why dry eyes have become so common
The impact long working hours have on your eyes
How to protect children’s eyesight in the digital age
The future of eye treatment and technology

By watching this episode until the end, you will gain valuable awareness about eye health and how to protect your vision.
Enjoy the episode!

#abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha

ያለምንም ምልክት ዓይናችንን ልናጣ እንችላለን፣ ምክነያቱ ደግሞ ይህ ነው! ዶ/ር ወንጌላዊት ዮሐንስ | Dr. Wengelawit Yohannes

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

12ተኛ ክፍል መውደቄ ለዛሬ ህይወቴ መሠረት ጥሏል! | Xesniper | #ethiopianpodcast #amharicpodcast #abrhamfantu

12ተኛ ክፍል መውደቄ ለዛሬ ህይወቴ መሠረት ጥሏል! | Xesniper | #ethiopianpodcast #amharicpodcast #abrhamfantu

ተመስገንን ሞቴ ላይ ነው የተማርኩት! ይድነቅ ቃሲም | Yidnek Kasim #ethiopiantiktok #Ethiopiapodcast #Amharicpodcast

ተመስገንን ሞቴ ላይ ነው የተማርኩት! ይድነቅ ቃሲም | Yidnek Kasim #ethiopiantiktok #Ethiopiapodcast #Amharicpodcast

ደስታን ባታገኝ እንኳን ከሰላም አትራቅ! ዲ/ን አቤኔዘር ቴዎድሮስ | Deacon Abenezer Tewodros  #ethiopianpodcast #EOTC

ደስታን ባታገኝ እንኳን ከሰላም አትራቅ! ዲ/ን አቤኔዘር ቴዎድሮስ | Deacon Abenezer Tewodros #ethiopianpodcast #EOTC

የመጀመሪያው የሪፍራክቲቭ ህክምና የአይን ቀዶ ሀኪም - ያለመነጽር ከመነጽር የተሻለ እይታን የሚሰጥ ህክምና- ዶ/ር  ዳንኤል ጌታነህ | S2 EP2

የመጀመሪያው የሪፍራክቲቭ ህክምና የአይን ቀዶ ሀኪም - ያለመነጽር ከመነጽር የተሻለ እይታን የሚሰጥ ህክምና- ዶ/ር ዳንኤል ጌታነህ | S2 EP2

ብር ስለሌለህ ብቻ ሰው ይንቅሀል!! ኢብሳ ዳሚና

ብር ስለሌለህ ብቻ ሰው ይንቅሀል!! ኢብሳ ዳሚና

የፅዮን ግርማ ሙሉ እስቶሪ በጣም እሚገርምና አስተማሪ።(tsion girma)ፂዮን ግርማ!

የፅዮን ግርማ ሙሉ እስቶሪ በጣም እሚገርምና አስተማሪ።(tsion girma)ፂዮን ግርማ!

#new🔴በፊትህ እሳት እና ውሃ ቀርቦልሃል ምርጫው ያንተ ነው || #memhir #tsegaye_asefa #kedametsega #ቀንዲል  #ፖድካስት

#new🔴በፊትህ እሳት እና ውሃ ቀርቦልሃል ምርጫው ያንተ ነው || #memhir #tsegaye_asefa #kedametsega #ቀንዲል #ፖድካስት

ለጤናችን እጅግ አስፈላጊ የሆነውን እንቅልፍ የምናጣው ለምንድን ነው? መፍትሄስ አለው? ቃልኪዳን ይርጋ | Kalkidan Yirga #sleephealth

ለጤናችን እጅግ አስፈላጊ የሆነውን እንቅልፍ የምናጣው ለምንድን ነው? መፍትሄስ አለው? ቃልኪዳን ይርጋ | Kalkidan Yirga #sleephealth

ልጅ በእድሉ አያድግም! አንድ አባት ምን ሊያውቅ ይገባዋል? ከወንደሰን ተሾመ  ጋር የነበረን ድንቅ ቆይታ #parenting #parentingtips

ልጅ በእድሉ አያድግም! አንድ አባት ምን ሊያውቅ ይገባዋል? ከወንደሰን ተሾመ ጋር የነበረን ድንቅ ቆይታ #parenting #parentingtips

ዘመቻ ኮሌስትሮል 2 ለ70 አመታት የገነገነ ውሸት! Atherosclerosis November 4 2025

ዘመቻ ኮሌስትሮል 2 ለ70 አመታት የገነገነ ውሸት! Atherosclerosis November 4 2025

እናንተ ሳታውቁት ካንሰርን እየጠራችሁ ነው! ኤደን ብርሀኑ | Eden Birhanu #ethiopianpodcast #abrhamfantu #Africanpodcast

እናንተ ሳታውቁት ካንሰርን እየጠራችሁ ነው! ኤደን ብርሀኑ | Eden Birhanu #ethiopianpodcast #abrhamfantu #Africanpodcast

የማይሳሳት ሰው የማይንቀሳቀስ ሰው ነው! | ልክ እንደ ልጆች እንተንፍስ|ከባድ ጊዜን ማሳለፍ ግዴታ አይደለም!@TheGreatnessshow #ethiopodcast

የማይሳሳት ሰው የማይንቀሳቀስ ሰው ነው! | ልክ እንደ ልጆች እንተንፍስ|ከባድ ጊዜን ማሳለፍ ግዴታ አይደለም!@TheGreatnessshow #ethiopodcast

የተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ የቀብር ስነ -ስርአት ቀጥታ ስርጭት

የተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ የቀብር ስነ -ስርአት ቀጥታ ስርጭት

ይህንን በቀን አነዴ ካደረጋችሁ ዶፖሚናችሁ ይስተካከላል! | 50% የሱስ በሽታ በቤተሰብ ይተላለፋል! #addictionrecovery #addiction

ይህንን በቀን አነዴ ካደረጋችሁ ዶፖሚናችሁ ይስተካከላል! | 50% የሱስ በሽታ በቤተሰብ ይተላለፋል! #addictionrecovery #addiction

የቅምጦች መብዛት ||ትዳር አፍራሹ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት||ከትዳር ከማካርዎቹ አንደብት||ManyazewalEshetu podcast EP.150||ኢብሳ እና ፀግሽ

የቅምጦች መብዛት ||ትዳር አፍራሹ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት||ከትዳር ከማካርዎቹ አንደብት||ManyazewalEshetu podcast EP.150||ኢብሳ እና ፀግሽ

እግዚአብሔር የATM Machine አይደለም | Eyuel Habtamu

እግዚአብሔር የATM Machine አይደለም | Eyuel Habtamu

የበሽታዎች ምንጭ ጭንቀት ነው! | ጭንቅት ሃብታም ወይ ድሃ ብሎ አይመርጥም! #stressmanagement #ethiopianpodcast #alivepodcast

የበሽታዎች ምንጭ ጭንቀት ነው! | ጭንቅት ሃብታም ወይ ድሃ ብሎ አይመርጥም! #stressmanagement #ethiopianpodcast #alivepodcast

በሳቅ ያለቀው ስብከት | መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ | አስገራሚውን ምስጢር በጣፈጠ አገላለጽ | Orthodox Sibket 2026 | Aba Gebrekidan

በሳቅ ያለቀው ስብከት | መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ | አስገራሚውን ምስጢር በጣፈጠ አገላለጽ | Orthodox Sibket 2026 | Aba Gebrekidan

ይህ ለአብዛኛው ሰው መስማት ያለበት ታሪክ ነው! ጺዮን ደሳለኝ | Tsion Desaleng | #SparoCraft #ethiopianpodcast #podcast

ይህ ለአብዛኛው ሰው መስማት ያለበት ታሪክ ነው! ጺዮን ደሳለኝ | Tsion Desaleng | #SparoCraft #ethiopianpodcast #podcast

ከሎተሪ አዟሪነት እስከ ዳሪክ ቡና ባለቤትነት! | የዓለምተስፋ ታዬ | Yalemtesfa Taye | Darik Coffee | ዳሪክ ቡና | #Business

ከሎተሪ አዟሪነት እስከ ዳሪክ ቡና ባለቤትነት! | የዓለምተስፋ ታዬ | Yalemtesfa Taye | Darik Coffee | ዳሪክ ቡና | #Business

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com