የማርሻ ቀዶ ህክምና ማዕከል መስራች እና የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና ሐኪም || ሰዓሊ || አናፂ
Автор: Eneho egna\ እነሆ እኛ
Загружено: 2025-10-09
Просмотров: 644
በዛሬው ፕሮግራማችን እንግዳ ይዘንላችሁ ቀርበናል። እንግዳችን የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት፣ በሀገረ አሜሪካና እስያ የተማረና የሰራ ከዚያም ወደ ሀገሩ ተመልሶ በመጀመሪያ አይከን በመቀጠልም ማርሻ የቀዶ ጥገና ማዕከል መስርቶ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው ዶ/ር ቴዎድሮስ መሰለ ነው። የብዙ ሞያዎች ባለቤት የሆነው ዶ/ር ቴዎድሮስ ከህክምናው ጎን ለጎን ስለሕይወት ጉዞው አጫውቶናል።
መልካም ቆይታ!
#plasticsurgeon #reconstructivesurgery #BBL #breastimplantsurgery #motivation #hakim #healthprofessionals #healthpodcasts #habesha #ethiopianpodcast
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: