Eneho egna\ እነሆ እኛ

በቻናላችን ልዩ የሆነው ኢትዮጵያዊ እይታ በመጠቀም ጤናን ከዘመናዊ ህክምናና ዘመናትን ካስቆጠረው ባህላዊ ሕክምና አንጻር እንመለከታለ፡፡ በጥናት፣ ምርምርና መረጃ ላይ ተመሰርተን የተለያዩ ጤና ነክ ጉዳዮችን ከባህል ፣ ከሀይማኖት ፣ ከህብረተሰብ ጤና ሳይንስ፣ ከባህላዊ ሕክምናና ዘመናዊ ህክምና አንጻር እንዳስሳለን፡፡ አላማችን ሁሉን አቀፍ ተግባቦትን በመፍጠር በታካሚዎች፣ በዘመናዊና ባህላዊ ሐኪሞች መካከል ላለው ልዩነት ድልድይ ማበጀት ነው፡፡
ሰብስክራይብ በማድረግ ውይይታችንን ይቀላቀሉ!
A channel led by three female medical doctors passionate about bridging the gap between patients, doctors, public health experts and traditional healers through blending the rich traditions of Ethiopian herbal medicine with the latest advancements in modern medical science. The channel aspires to empower viewers and harmonize a journey towards a more comprehensive, integrative model of well-being.
Subscribe and join the conversation!
#Ethiopia #Health #TraditionalMedicine #ModernMedicine #Wellness # Medicine #Homeremedy