ሀዘንና የአእምሮ ጤና|የዘጠኝ ሞት ፊልም ዳሰሳ
Автор: Eneho egna\ እነሆ እኛ
Загружено: 2025-06-19
Просмотров: 108
በዛሬው ፕሮግራማችን ከስነ-አእምሮ ጤና ባለሞያዋ የኔነሽ ደበበ ጋር በመሆን የዳዊት ተስፋዬን ዘጠኝ ሞት የተሰኘውን ፊልም እንቃኛለን።
ሕፃናት ሞትን እንዴት እንደማረዱት እንጠይቃለን፣ ከሞትና መለየት ጋር በተያያዘ የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች የምንመልስበትን መንገድ እንፈትሻለን እንዲሁም በሐዘን ውስጥ መፅናኛ መንገዶችን እንፈልጋለን።
የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን: / @eneho_hakim ሰብስክራይብ ያድርጉ
ማንኛውም ጤና ነክ ጥያቄ ካሎት ቴሌግራም ላይ @Burekthana ይላኩልን።
#grief #stagesofgrief #normalgrief #Abnormalgrief #mentalhealthawareness #ethiopianmovie #@dejaftv #zetegnmot #healthpodcasts #ethiopianpodcast
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: