Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

“የከተማው መናኝ” ኤልያስ መልካ የፍቅር ሕይወት በጨረፍታ! ቆይታ ከይነገር ጌታቸው ጋር

Автор: endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ

Загружено: 2025-07-24

Просмотров: 17719

Описание:

በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊኮች ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፣ ነጩ ሕንፃ አጠገብ፣ መቅድም ኢትዮጵያ ቢሮ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:-

https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte...

ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ!

በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank1

Join this channel to get access to perks:
   / @endalegetamultimedia  

ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል።

ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ።

ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል።

ኑ!

በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!
እንወዳጅበት!
እንማከርበትም!

Subscribe Here:-

   / @endalegetamultimedia  

Join My Additional Channels:-

   / @misalecinemaምሳሌሲኒማ  

   / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች  

📌Follow us on TikTok!

https://www.tiktok.com/@endalegetamul...

📌Join our Facebook group!

https://www.facebook.com/profile.php?...

📌Join us on Telegram!

https://t.me/ZagolBookBank1

https://t.me/zagolbookbank

📌Drop an email
[email protected]
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720

#yineger_getachew #elias_melika #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

“የከተማው መናኝ” ኤልያስ መልካ  የፍቅር ሕይወት በጨረፍታ! ቆይታ ከይነገር ጌታቸው ጋር

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ትዳር የትልቅ ሰው ሕይወት ነው! ቆይታ ከዘሪቱ ከበደ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #books

ትዳር የትልቅ ሰው ሕይወት ነው! ቆይታ ከዘሪቱ ከበደ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #books

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

ፍቅረስላሴ ያለጠበቃ ለፍ/ቤት የሰጡት የሚገርም ማብራሪያ (1987 ዓ/ም)

ፍቅረስላሴ ያለጠበቃ ለፍ/ቤት የሰጡት የሚገርም ማብራሪያ (1987 ዓ/ም)

እነ ይርጋ ተሰማ በጓዶቻቸው ለምንና እንዴት ተሰዉ? ቆይታ ከወይዘሮ ነፃነት መንግሥቱ ጋር! ክፍል-1 @endalegetamultimedia #zagolbookbank

እነ ይርጋ ተሰማ በጓዶቻቸው ለምንና እንዴት ተሰዉ? ቆይታ ከወይዘሮ ነፃነት መንግሥቱ ጋር! ክፍል-1 @endalegetamultimedia #zagolbookbank

ኤልያስ መልካ ከጣዕም ልኬት ጋር ክፍል 1

ኤልያስ መልካ ከጣዕም ልኬት ጋር ክፍል 1

Vol. 6 | ሙሉ አልበም | Full Album | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis

Vol. 6 | ሙሉ አልበም | Full Album | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis

በተመረዘ ምግብ ምክንያት 7  የአንድ ቤተሰብ አባላት ሞቱ  |የአርብ፣ ኅዳር 12, 2018 ዜናዎቻችን| @artstvworldnews

በተመረዘ ምግብ ምክንያት 7 የአንድ ቤተሰብ አባላት ሞቱ |የአርብ፣ ኅዳር 12, 2018 ዜናዎቻችን| @artstvworldnews

ጆኒ ራጋ ከብርሃኑ ድጋፌ ጋር  ያደረገው ቆይታ Jonny Ragga Interview With Berhanu Digaffe #LezaShow

ጆኒ ራጋ ከብርሃኑ ድጋፌ ጋር ያደረገው ቆይታ Jonny Ragga Interview With Berhanu Digaffe #LezaShow

ህዝቡ ደንዝዟል ምን አድርገውበት ነው?|| የምትኖርብትን አለም ለማወቅ ይህንን እወቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 74 | ቡርሃን

ህዝቡ ደንዝዟል ምን አድርገውበት ነው?|| የምትኖርብትን አለም ለማወቅ ይህንን እወቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 74 | ቡርሃን

ትረካ - ያልተነገረው የእስረኞቹ ታሪክ | 3000 ለሊቶች  | አንዱአለም አራጌ  | #tireka #ትረካ #ethiopia  #amharicbooks #ታሪክ

ትረካ - ያልተነገረው የእስረኞቹ ታሪክ | 3000 ለሊቶች | አንዱአለም አራጌ | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #ታሪክ

“የሴት መብት ተከራካሪዎች አይወዱኝም!” ቆይታ ከሕይወት እምሻው ጋር @endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube

“የሴት መብት ተከራካሪዎች አይወዱኝም!” ቆይታ ከሕይወት እምሻው ጋር @endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube

የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ሰባት ተወዳጅ መጻሕፍት እና መሳጭ የሕይወት ምስክርነቶች!@endalegetamultimedia #zagolbookbank #books

የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ሰባት ተወዳጅ መጻሕፍት እና መሳጭ የሕይወት ምስክርነቶች!@endalegetamultimedia #zagolbookbank #books

Arhibu: Interview with Music Composer Elias Melka

Arhibu: Interview with Music Composer Elias Melka

አለማየሁ ገላጋይ (ደራሲ) እግዚአብሔር ለዚህች አለም ግድ የሚሰጠው ቢሆን ኖሮ ....

አለማየሁ ገላጋይ (ደራሲ) እግዚአብሔር ለዚህች አለም ግድ የሚሰጠው ቢሆን ኖሮ ....

Lualawi ሉዓላዊ/አብይ  ባለራዕይ እና ብርቱ  ሰው ነህ - የማሌዢያው ጠ/ሚ/ር /የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤት እና የትምሕርት ሚኒስቴር ውዝግብ /የቢቢሲ .

Lualawi ሉዓላዊ/አብይ ባለራዕይ እና ብርቱ ሰው ነህ - የማሌዢያው ጠ/ሚ/ር /የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤት እና የትምሕርት ሚኒስቴር ውዝግብ /የቢቢሲ .

ማታማታ | ሙሉ ክፍል ትረካ  | Mata Mata | @hamersentube   @MakaTubeትረካ  @hamersenextra@Tireka_1

ማታማታ | ሙሉ ክፍል ትረካ | Mata Mata | @hamersentube @MakaTubeትረካ @hamersenextra@Tireka_1

በድግምትና በመተት አይደለም በችሎታየ ነው የማድነው -ወጣቱ የባህል ሐኪም ጥበቡ

በድግምትና በመተት አይደለም በችሎታየ ነው የማድነው -ወጣቱ የባህል ሐኪም ጥበቡ

አስደማሚና አስቂኝ ገጠመኞች ከተወዳጁ ደራሲ ታገል ሰይፉ! ክፍል - 1 #endalegetakebede #tagelseifu #ethiopia #booktube

አስደማሚና አስቂኝ ገጠመኞች ከተወዳጁ ደራሲ ታገል ሰይፉ! ክፍል - 1 #endalegetakebede #tagelseifu #ethiopia #booktube

የኛሰው በአሜሪካ

የኛሰው በአሜሪካ "ፀጉራቸውን አንጨባረው አጭር ቀሚስ ለብሰው ከኔ ጋር ፎቶ ቢነሱ ችግር አለው?" መምህር ምህርተዐብ አሰፋ

#EBC አርሂቡ ከሙዚቀኛ ኤልያስ መልካ ጋር የተደረገ ቆይታ ጥር 27/2009 ዓ.ም

#EBC አርሂቡ ከሙዚቀኛ ኤልያስ መልካ ጋር የተደረገ ቆይታ ጥር 27/2009 ዓ.ም

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]