በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል።
Автор: Amhara Agriculture Bureau
Загружено: 2025-08-28
Просмотров: 92
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ - ግብር በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል።
➜በ2017 ዓ/ም በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አንድ ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ችግኝ ለማዘጋጀት ታቅዶ አንድ ነጥብ 56 ቢሊዮን ችግኝ በማዘጋጀት በህዝብ ንቅናቄና ተሳትፎ በተቀናጀ አሠራር ተከናውኗል።
➜በክልሉ በአንድ ጀንበር ተከላ ብቻ ከ300 ሚሊዮን ችግኝ በላይ ተተክሏል። ለዚህም ለሁለንተናዊ የግብርና ልማት ስራችን "የክልሉ ግብርና ቢሮ አጋርና በለድርሻ አካላት" እንዲሁም ታላቁን ድርሻ የሚወስደው "የክልላችን አርሶ አደር"ሚና የጎላ ነበር።
➜በአሁኑ ሰዓት የክላለችን የደን ሸፈን 16.3 % በላይ የደረሰ ሲሆን የችግኞች የጽደቀት መጠን ደግሞ 82% ደርሷል፡
"ችግኝ ተከሎ መንከባከብ ባህላችን መሆን አለበት"!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ድምፅና ምስል ቅንብር ኤዲተር : ጌታቸው ታፈረ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ
ድረ-ገጽ http://www.amhboard.gov.et/
ቴሌግራም https://t.me/AmharaBureauofAgriculter
ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?...
ዩትዩብ / @amharaagriculturebureau6055
ቲክቶክ / amhara.agricultur
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: