የእግዚአብሔር ማደሪያ! ክፍል ሁለት
Автор: EKA የእውነት ቃል አገልግሎት /YE' EWNET KAL AGEGILOT
Загружено: 2025-11-07
Просмотров: 241
በዚህ ፕሮግራም ይዘንላችሁ የቀረብነው የማደሪያው ድንኳን በሚል ርእስ የተጻፈውን የመጽሐፍ ማብራሪያ ክፍል ሁለት ሲሆን የመገናኛው ድንኳን ሶስት ክፍሎች ማለትም ስለ አደባባዩ፤ስለ ቅድስት፤ስለ ቅድስተ ቅዱሳን ምንነትና በአዲስ ኪዳን ስላላቸው ትርጉም በስፋት ይዘን የቀረብንላችሁ ሲሆን እናንተም ወድ ተመልካቾቻችን ትጠቀሙበት ዘንድ እንጋብዛችኋለን።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: