EKA የእውነት ቃል አገልግሎት /YE' EWNET KAL AGEGILOT

የእውነት ቃል አገልግሎት
ለአማኞች ሕይወት መታነጽ የሚሆኑ የስነ ጽሑፍ ስራዎች ፣ የሚዲያ አገልግሎቶች፣ መዝሙሮች ፣ የወንጌል ኮንፈረንሶችና ስልጠናዎች የሚያዘጋጅ አገልግሎት ነው። በዚህ ገጽ እነዚህን ስራዎች እናቀርባለን። ይህንን ገጽ ሼር፣ ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ጌታን አብረን እናገለግል ዘንድ ይገባል።
"የምታገለግሉት ጌታ ክርስቶስን ነውና" ቆላስይስ 3:24