Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

11 Tesfan Yesetew |ተስፋን የሰጠው| የእውነት ቃል አገልግሎት

Автор: EKA የእውነት ቃል አገልግሎት /YE' EWNET KAL AGEGILOT

Загружено: 2025-11-30

Просмотров: 163

Описание:

Click This Link 👉 / @EKA-ewnet #SUBSCRIBETO OUR YOU TUBE CHANNEL TO GET NOTIFICATIIONS OF NEW POSTS

ተስፋን የሰጠው
የተናገረውን ይፈጽማል
ነገርን በጊዜው ውብ ያደርጋል
ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም
ይዋሽ ዘንድ ጌታ ሰው አይደለም

ተስፋን የሰጠው
የታመነ ነው ማይለወጠው

ይሳቅን ሰጥቶ ሳቅ አደረገ
ስለ አብርሃም ተስፋ እስራኤልን አሰበ
ከግብጽ ባርነት በደም መረጨት
ሕዝቡን አዳነ በበዛው ምህረት


የዘላለም ምክሩ ተፈጽሟል
በጨለማው ብርሃን ይብራ ብሏል
እንደ ተስፋ ቃሉ ጎብኝቶናል
ሕይወት አለመጥፋት ሆኖልናል

በዘመን ፍጻሜው አንድ ልጁን ላከ
ዓለምን በፍቅሩ እንዲሁ ወደደ
በጨለማ ለኖርን ብርሃን አሳየን
በልጁ ሞት ዋጅቶ ልጆች አረገን


አለን ሕያው ተስፋ የከበረ
አምላክ ባንተ ምክር የታሰበ
ተስፋ እንደሌላቸው እኛ አናዝንም
ቃልህ ይፈጸማል ጌታ አይወድቅም

ኤልሻዳይ እግዚአብሔር አሜን ቃልህ ሆኗል
ታማኝ ስለሆንህ ስግደት ይገባሃል
ያላልከው አይሆንም ያልከው ይፈጸማል
በምስክሮችህ ክብር በዝቶልሃል

11 Tesfan Yesetew |ተስፋን የሰጠው| የእውነት ቃል አገልግሎት

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

08 Betsegah legerem  |በጸጋህ ልገረም | የእውነት ቃል አገልግሎት

08 Betsegah legerem |በጸጋህ ልገረም | የእውነት ቃል አገልግሎት

ተላልፎ የመሰጠት ፍርድ #የእውነት ቃል አገልግሎት

ተላልፎ የመሰጠት ፍርድ #የእውነት ቃል አገልግሎት

Пісня

Пісня "Душе моя втішайся в Бозі" - Хор - Церква "Шлях Правди" - Липень, 2025

04 Yemhreth Sfat  |የምሕረትህ ስፋት| የእውነት ቃል አገልግሎትማራናታ

04 Yemhreth Sfat |የምሕረትህ ስፋት| የእውነት ቃል አገልግሎትማራናታ

РОЖДЕСТВО 25 - СБОРНИК ПЕСЕН №-1

РОЖДЕСТВО 25 - СБОРНИК ПЕСЕН №-1

አመልና የእግዚአብሔር  ልጅነት// ማጠቃለያ//

አመልና የእግዚአብሔር ልጅነት// ማጠቃለያ//

ProDeo Quartet -  Azi am luat hotărârea [Official Music Video] 4K

ProDeo Quartet - Azi am luat hotărârea [Official Music Video] 4K

የእግዚአብሔር ማደሪያ! ክፍል ሁለት #የእውነት ቃል አገልግሎት

የእግዚአብሔር ማደሪያ! ክፍል ሁለት #የእውነት ቃል አገልግሎት

KOSZMAR LEWEGO, NAJGORSZY KARNY W KARIERZE? ZDARZA SIĘ NAJLEPSZYM! BARCA I TAK LEPSZA OD ATLETICO

KOSZMAR LEWEGO, NAJGORSZY KARNY W KARIERZE? ZDARZA SIĘ NAJLEPSZYM! BARCA I TAK LEPSZA OD ATLETICO

RELAXING BEAUTIFUL CHRISTMAS MUSIC 2026 🎄 Best Christmas Songs Of All Time For Work, Rest & Sleep

RELAXING BEAUTIFUL CHRISTMAS MUSIC 2026 🎄 Best Christmas Songs Of All Time For Work, Rest & Sleep

🛑የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት መዝሙር ስብስብ#ሃዋርያዊ ሂወት  Orthodox Mezmur 2025

🛑የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት መዝሙር ስብስብ#ሃዋርያዊ ሂወት Orthodox Mezmur 2025

НЕ ПЛОТЬ! Шокирующая правда о том, что портит нас первыми.

НЕ ПЛОТЬ! Шокирующая правда о том, что портит нас первыми.

12 Maranata  |ማራናታ| የእውነት ቃል አገልግሎት

12 Maranata |ማራናታ| የእውነት ቃል አገልግሎት

የዘላለም ሕይወትና ለዘላለም አለመጥፋት | ክፍል 5 ተለቀቀ || #የእውነት ቃል አገልግሎት

የዘላለም ሕይወትና ለዘላለም አለመጥፋት | ክፍል 5 ተለቀቀ || #የእውነት ቃል አገልግሎት

Soothing Christmas Ambience 🌲Instrumental Christmas Music With Fireplace🔥Christmas Ambience

Soothing Christmas Ambience 🌲Instrumental Christmas Music With Fireplace🔥Christmas Ambience

የዘፍጥረት መጽሐፍ ዳሰሳ! ክፍል አንድ# የእውነት ቃል አገልግሎት

የዘፍጥረት መጽሐፍ ዳሰሳ! ክፍል አንድ# የእውነት ቃል አገልግሎት

Top Christmas Songs of All Time Playlist 🎄 Best Christmas Music 2026

Top Christmas Songs of All Time Playlist 🎄 Best Christmas Music 2026

Голос Неба — Russian Christian Worship | The Voice of Heaven | Prayer & Meditation Music#музыка

Голос Неба — Russian Christian Worship | The Voice of Heaven | Prayer & Meditation Music#музыка

One hour of nostalgic Christmas songs of 1930s 🎶Frank Sinatra,Bings Crosby, Dean Martin ,Brenda Lee

One hour of nostalgic Christmas songs of 1930s 🎶Frank Sinatra,Bings Crosby, Dean Martin ,Brenda Lee

ከግዕዝ ሥነ ጽሑፍ ጋር // ፕ/ሮ ጌታቸው ኃይሌ // ከስሜነህ ተክሉ ጋር

ከግዕዝ ሥነ ጽሑፍ ጋር // ፕ/ሮ ጌታቸው ኃይሌ // ከስሜነህ ተክሉ ጋር

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]