02 Ante Lena | አንተ ለኔ | የእውነት ቃል አገልግሎት
Автор: EKA የእውነት ቃል አገልግሎት /YE' EWNET KAL AGEGILOT
Загружено: 2025-11-27
Просмотров: 636
Click This Link 👉 / @EKA-ewnet #SUBSCRIBE
TO OUR YOU TUBE CHANNEL TO GET NOTIFICATIIONS OF NEW POSTS
አንተ ለኔ
አንተ ለእኔ የተሻለ ነገር አለህ
በጎና መልካሙን ሁሌ ታስባለህ ታደርጋለህ
ምን ላመጣ እኔ ተጨንቄ
አለሁ እንጂ ባንተ ተጠብቄ
እስከ ሽበት እስከ ፍጻሜዬ
አለህልኝ ጥላ ከለላዬ
አንተ ለእኔ…
እኔ ለእኔ ከማስበው ይልቅ
ሚረባኝን በሙሉ የምታውቅ
ይኖረኝ ዘንድ ፍፃሜና ተስፋ
ጋርደኸኛል ፈፅሞ እንዳልጠፋ
አንተ ለእኔ…
ተጨንቄ የራሴን ጸጉር
አለውጠው ነጩን ወደ ጥቁር
ባንተ ጣልኩት ሁሉን ነገር ጌታ
ነፍሴ አረፈች ካንተ ጋር ተጣብቃ
በክርስቶስ ኢየሱስ በሰማዩ ስፍራ
ባርከኧኛልና በማይጠፋው ተስፋ
ጉልበቴ ሲላላ እርሱ ብርታቴ ነው
ልቤ በእርሱ አርፏል እግዚአብሔር በቂ ነው
አንተ ለእኔ መልካም ነህ
እግዚአብሔር መልካም ነህ
አንተ ለእኔ መልካም ነህ
አምላኬ ሆይ መልካም ነህ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: