የውክልና አይነቶች እና ህጋዊ አሰጣጥ | Full Guide on Power of Attorney in Ethiopia
Автор: Law tube_የሕግ ቻናል
Загружено: 2025-10-05
Просмотров: 294
የዩቲዩብ መግለጫ (YouTube Description):
በዚህ ቪዲዮ ስለ ውክልና አይነቶች እና ህጋዊ የውክልና አሰጣጥ ሂደት በዝርዝር እንመለከታለን። ውክልና ለመስጠት አስበው ያውቃሉ? በውጭ ሀገር ሆነው ወይም በሀገር ውስጥ ሆነው የርሶን ጉዳይ የሚያስፈጽምልዎት ሰው ለመወከል ሲያስቡ ሊያውቋቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች ምንድን ናቸው?
ይህ ቪዲዮ በኢትዮጵያ ህግ መሰረት ውክልና እንዴት እንደሚሰጥ፣ ምን አይነት የውክልና አይነቶች እንዳሉ እና እርስዎም ውክልና ሲሰጡም ሆነ ሲቀበሉ ሊያደርጉት የሚገባውን ጥንቃቄ በቀላሉ ያስረዳዎታል።
👇 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች:
✅ ውክልና ምንድን ነው? (ትርጉም እና አስፈላጊነት)
✅ ዋና ዋና የውክልና አይነቶች:
ጠቅላላ ውክልና (General Power of Attorney)
ልዩ ውክልና (Special Power of Attorney)
ልዩነታቸውና ጥቅም ላይ የሚውሉባቸው ሁኔታዎች
✅ ህጋዊ ውክልና ለመስጠት መከተል ያለብን ቅደም ተከተል
በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት (DARA) ያለው ሂደት
✅ ውክልና ሲሰጡ ሊታሰብባቸው የሚገቡ ወሳኝ ጥንቃቄዎች
ይህ ቪዲዮ ጉዳይዎን በቀላሉ ለማስፈጸም እና መብትዎን ለማስጠበቅ ይረዳዎታል። መረጃው ለሁሉም ሰው ጠቃሚ ስለሆነ እስከመጨረሻው ይመልከቱት።
👍 ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ላይክ (Like) በማድረግ ያበረታቱን።
💬 ተጨማሪ ጥያቄዎች ወይም አስተያየቶች ካሉዎት ከታች በኮሜንት (Comment) መስጫው ላይ ያስቀምጡልን።
🔗 ለጓደኞችዎ እና ለቤተሰብዎ ሼር (Share) በማድረግ ጠቃሚ መረጃውን ያጋሩ።
ለወደፊቱ የምንለቃቸውን ጠቃሚ የህግ መረጃዎች እንዳያመልጥዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ እና የደውል ምልክቷን ይጫኑ። 🔔
https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR
t.me/Eyayawe
/ @eysehen1
#Lawtube_የሕግቻናል#Lawtube#የሕግቻናል#የህግቻናል
#ውክልና #የውክልናአይነቶች #ህጋዊውክልና #የኢትዮጵያህግ #ሰነዶችማረጋገጫ #ጠቅላላውክልና #ልዩውክልና #PowerOfAttorney #EthiopianLaw #AmharicLegalAdvice #Wukilena #DARA
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: