ያቺ ክፉ ምሸት ህልሜን ቀማችኝ! ታከለ አለማየሁ| Takele Alemayehu
Автор: SEBATEGNA Podcast || ሰባተኛ ፖድካስት
Загружено: 2026-01-08
Просмотров: 12013
የዛሬው እንግዳችን ታከለ አለማየሁ ይባላል። ሀገሪቷ ላይ ከታዩ ድንቅ ተጫዋቾች አንዱ የነበረ ከ2004 እስከ 2008 በአዳማ ከነማ ማልያ የሚገርም ጊዜን ያሳለፈ በትልቅ ደረጃ ሲጠበቅ አንዲት ጎዶሎ ምሸት ላይ በተፈጠረ ክስተት ህልሙን የተቀማ ተጫዋች ነው። ስሜት የሚረብሸውን ይህንን የታኬ ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን....መልካም ቆይታ!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: