ሴት ስትወድ ይህንን ታደርጋለች || ወንድ ልጅ ሲወድስ? || ኪሩቤል አሐዱ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep 33||
Автор: Manyazewal Eshetu
Загружено: 2024-03-31
Просмотров: 219706
ደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሰላሳሶስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከይዘት ፈጣሪው እና የግንኙነት አማካሪው @Ahadumedia ጋር ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::ኪሩቤል የትም ተናግሮ ስለማያውቀው የፍቅር ታሪኩ እና የህይወት አጋጣሚው ያጋራል::ሙሉ ታሪኩን ተመልከቱ::
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: