ይህንን ስትተው ስኬት ይተውሃል || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.58 || Kerubel Ahadu (
Автор: Manyazewal Eshetu
Загружено: 2024-09-29
Просмотров: 85201
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሀምሳ ስንተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከኪሩቤል ( @kirubelahadu ) ጋር ስለ ተለያዩ ጉዳዮች ጥልቅ ውይይትን አድርጏል::በዚህ ፖድካት ብዕናን የሚገነቡ እና የግንኙነት ጥራታችንን የሚያሻሽሉ ጉዳዮች ተነስተዋል::
የኪሩቤል አሐዱ ዩቱብ ቻነል
👇👇👇👇👇👇👇👇
@kirubelahadu
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: